የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፯ አዲስ አበባ - ሐምሌ ፳፬ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፪ / ፲፱፻፶፭ ዓም የካርታኼና የደህንነት ሕይወት ፕሮቶኮል ማፅደቂያ ገጽ ፪ሺ፫፻፳፪ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፪ / ፲፱፻፲፭ በብዝሀ ሕይወት አለም አቀፍ ውል መሠረት የወጣውን የካርታኼና የደህንነት ሕይወት ፕሮቶኮልን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በብዝሃ ሕይወት አለም ዓቀፍ ውል መሠረት የተዘጋጀው የካርታኼና የደህንነት ሕይወት ፕሮቶኮል ጃንዋሪ ፳፱ ቀን ፪ ሺ ዓም የወጣ ስለሆነ ፣ በብዝሃ ሕይወት ዓለም አቀፍ ውል መሠረት የተዘጋጀውን የካርታኼናን የደህንነት ሕይወት ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐምሌ ፳፬ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia ratifed the ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ባደረገው ፴፯ኛ መደበኛ ስብሰባ ያፀደቀው | Cartagena Protocol on Biosafety to the Convention on ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የካርታኼና የደህንነት ህይወት ፕሮቶኮል ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፪ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ፕሮቶኮሉ ስለመጽደቁ ጃንዋሪ ፳፱ ቀን ፪ ሺ ዓም በብዝሃ ሕይወት ዓለም አቀፍ ውል መሠረት የወጣው የካርታኼና የደህንነት ሕይወት ፕሮቶኮል “ የካርታኼና የደህንነት ሕይወት ፕሮቶኮል ማፅደቂያ አዋጅ አፅድቋል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ያንዱ ዋጋ ገጽ ፪ሺ፫፻፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፯ ሐምሌ ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም : • የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ኃላፊነት የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አግባብ ካላቸው የፌዴራል ፣ የክልልና የከተማ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ጋር በመተ ባበር ፕሮቶኮሉን በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ኃላፊነት በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሐምሌ ፳፬ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ