የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፮ / ፲፱፻፶፭ ዓም በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት ከየመን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ ገጽ ፩ሺ፱፻፶፭ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፮ ፲፱፻፲፭ በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ለማስቀረት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | BETWEEN THE GOVERNMENT OF THE FEDERAL ሪፐብሊክ መንግሥት እና በመን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት የሚያስችል | Double Taxation with Respect to Taxes on income was signed ስምምነት እኤአ ፌብሩዋሪ ፩ ቀን ፪ሺ፩ በአዲስ አበባ የተፈረመ | between the Government of the Federal Democratic Republic በመሆኑ ፣ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ሁለቱ ወገኖች ስምምነቱ በየሕገ - መንግሥቶቻቸው መሠረት መፅደቁን ከተገላለፁበት | Agreement shall enter into force on the thirteeth day of the የመጨረሻ ቀን ጀምሮ ከሚቆጠር ፴ ቀን በኋላ እንደሚሆን | later of the notification through which the contracting states በስምምነቱ የተመለከተ በመሆኑ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | been complied with ; ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከ | session ; ተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት ከየመን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፮ ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፰ሺ፩ ያንዱ ዋጋ 2.30 ገጽ ፩ሺ፪፻፵፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፶፭ ዓ • ም • Federal Negarit Gazeta - ስምምነቱ ስለ መጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እናበየመን ሪፐብሊክመንግሥት መካከልእኤአ ፌብሩዋሪ ፩ ቀን ፪ሺ፩ በአዲስ አበባ የተፈረመውና በገቢ ላይ የሚከፈ ለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት የሚያስችለው ስምምነት ጸድቋል ። ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አግባብ ካላቸው የመን ግሥት አካላት ጋር በመተባበር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላምማተሚያ ቤት ታተመ