የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፰ አዲስ አበባ - ሐምሌ ፫ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፬ / ፲፱፻፲፭ ዓም ፌዴራል መንግሥት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፪፻፲፮ አዋጅ ቁጥር ፫፻፶፬ / ፲፱፻፶፭ ፌዴራል መንግሥት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ አዋጅ በሕግ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፩ ( ፩ ) መሠረት ፌዴራል መንግሥቱ ሕገ መንግሥቱን የመጠበቅና የመከላከል ሥልጣንና | responsibility to protect and defend the Constitution , ኃላፊነት የተሰጠው በመሆኑ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፩ ( ፲፬ ) ከክልል አቅም በላይ የሆነ | Constitution that the Federal Government deploy Defense የፀጥታ መደፍረስ ሲያጋጥም በክልሉ መስተዳደር ጥያቄ መሠረት | forces at the request of State administration to arrest a የፌዴራል መንግሥቱ የመከላከያ ኃይል እንደሚያሰማራ በመደ | deteriorating security situation within the requesting State በሕግ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፲፮ ) በማናቸውም ክልል | constitution that the House of Peoples ' Representatives ሰብዓዊ መብቶች ሲጣሱናክልሉ ድርጊቱን ማቆም ሳይችል ሲቀር ፤ | request , on its own initiative , a joint session of the House of የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በራሱ አነሳሽነትና ያለክልሉ ፈቃድ | the Federation and of the House of Peoples Representatives ተገቢው እርምጃ እንዲወሰድ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጋራ ሰብሰባ ጥያቄ በማቅረብ ፡ ተደረሰበት | unable to arrest violations of human rights within their ውሳኔ መሠረት ለክልሉ ምክር ቤት መመሪያ እንደሚሰጥ በመደ [ jurisdiction , and give directives to the concerned Council of በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፳፪፬ ) ማናቸውም ክልል ሕገ- l constitution that the House of the Federation order the Federal መንግሥቱን በመጣስ ሕገ - መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ | intervention if any State , in violation of this Constitution , የጣለእንደሆነ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ፌዴራል መንግሥቱ ጣልቃ | endangers the constitutional order ; እንዲገባ እንደሚያዝ የተደነገገ በመሆኑ ፤ ከላይ የተጠቀሱትን የሕገ - መንግሥቱን ድንጋጌዎች ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ሥርዓት በሕግ መደንገግ በማስ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- Ethiopia , it is hereby proclaimed as follows : መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ. ፱ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፪፻ ፯ ፌዴራል ቁጥር ፱ ሐምሌ ፫ ቀን ፲፱የዝ፭ ዓም ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ፌዴራል መንግሥት በክልል ጣልቃ የሚገባ በትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፱ ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ ፩ . “ ጣልቃ መግባት ” ማለት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፳፪ ( ፱ ) መሠረት በክልሉ ጣልቃ የሚገባበት ሥርዓት ሲሆን በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፩ ( 10 ) ወይም አንቀጽ ሃ፭ ( ፲፮ ) መሠረት የሚወሰድ እርምጃን ይጨምራል ፤ “ ሰው ” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው ። ክፍል ሁለት በፀጥታ መደፍረስ ምክንያት ስለሚደረግ ጣልቃ ገብነት ፫ መሠረቱ በአንድ ክልል ውስጥ የሕዝቡን ሰላምና ደኅንነት የሚያውክ እንቅስቃሴ ሲደረግና የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር የክልሉ ሕግ አስከባሪ እና የዳኝነት አካል በሕጋዊ መንገድ ለመፈታት የማይችሉበት ሁኔታ ሲፈጠር የፀጥታ መደፍረስ እንደተ ፈጸመ ይቆጠራል ። በክልሉ ስለሚቀርብ ጥያቄ ማናቸውም ክልል በራሱ ኃይል ሊቋቋመው የማይችለው የፀጥታ መደፍረስ ያጋጠመው እንደሆነ የክልሉ ምክር ቤት ወይም የክልሉ ከፍተኛ የሕግ አስፈጻሚ ኣካል በፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር በኩል ጥያቄውን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀርባል ። ፭ በፌዴራል መንግሥቱ ስለሚሠማራው ኃይል ፩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፀጥታውን መደፍረስ ለመቆጣጠር እንደ ችግሩ ክብደት የፌዴራል ፖሊስ ወይም የመከላከያ ሠራዊት ኃይልን ወይም ሁለቱንም ያሠማራል ። የሚሠ ማራው ኃይል በሚመለከተው የፌዴራል መንግሥት ኣካል የሚታዘዝ ይሆናል ፤ ፪ የሚሠማራው ኃይልና በኃይሉ የሚወሰደው እርምጃ የፀጥታውን መደፍርስ ለመቆጣጠርና ሕግና ሥርዓት ለማስከበር የሚያስችል ተመጣጣኝኃይል ወይም እርምጃ መሆን ይኖርበታል ፤ ፫ የክልሉ መንግሥት የፀጥታውን መደፍረስ ለመቆጣጠር የሚያስችሉ መረጃዎችን የመስጠት እና ሁኔታዎችን የማመቻቸት ኃላፊነት አለበት ፤ ፬ . የሚሰማራው ኃይል በዐጥታው መደፍረስ የተሳተፉ ሰዎችን ለፍርድ ለማቅረብ የሚያስችሉ ሁኔታዎችን ያመቻቻል ፤ ፭ የፀጥታው መደፍረስ በቁጥጥር ሥር ከዋለ ወይም የክልሉ ከፍተኛ የሕግ አስፈጻሚ አካል የክልሉ ምክር ቤት የተሠማራው ኃይል ተልዕኮ እንዲያበቃ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ ካቀረበ የተሰማራው ኃይል ተልዕኮው ያበቃል ። ፮ ሪፖርት ስለማቅረብ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በክልሉ የተሰማራው ኃይል ስለአከናወ ናቸው ተግባራት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወቅታዊ ሪፖርት ያቀርባል ። ገጸ ፪ሺ፪፻፲፰ ፌዴራል ቁጥር ፱ ሐምሌ ፫ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም : ክፍል ሦስት በሰብዓዊ መብት መጣስ ምክንያት ስለሚደረግ ጣልቃ ገብነት በአንድ ክልል ውስጥ በሕገ - መንግሥቱና ሕገ - መንግሥቱ መሠረት አድርገው በወጡ ሕጎች የተመላከቱትን የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎች የመጣስ ድርጊት ሲፈጸምና በሕግ አስከ በሪው እና በዳኝነት አካሉ በቁጥጥር ሥር ለማዋል ካልተቻለ የሰብዓዊ መብት መጣስ ድርጊት እንደተፈጸመ ይቆጠራል ። ፰ አጣሪ ቡድን ስለመላክ ፩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በማናቸው ክልል ውስጥ የፌዴራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት የሚጠይቅ | 8. Investigating Team የሰብዓዊ መብት የመጣስ ድርጊት መፈጸሙንና ክልሉ ድርጊቱን ማቆም አለመቻሉ ከሰብአዊ መብት ኮሚሽን ፡ የሰብዓዊ መብት መጣስ ድርጊት ከተፈጸመበት ክልል ተወካዮች ወይም ከሌላ ከማናቸውም ሰው መረጃ ሲደርሰው ጉዳዩን የሚያጣራ ቡድን ወደ ክልሉ ሊልክ ይችላል ። ቡድኑ ከወተካዮች ምክር ቤት የተውጣጡ አባላትን የያዘ ይሆናል ፤ ቡድኑ እንደአስፈላጊነቱ የፌዴራል አስፈጻሚ አካላት ባለሙያዎችን እገዛ ሊጠይቅ ይችላል ! ፫ . ማናቸውም የክልል አካል ከቡዱኑ ጋር የመተባበር ግዴታ ይኖርበታል ። በቡድኑ ስለሚቀርብ ሪፖርት ቡድኑ የሰብዓዊ መብት መጣስ ድርጊት ተፈጽሟል በተባለበት ክልል ተገኝቶ ያሰባሰባቸውን መረጃዎች ከራሱ አስተያየት ጋር አጠናቅሮ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባል ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚጠናቀር ሪፖርት በክልሉ የተፈጸመውን የሰብዓዊ መብት መጣስ ድርጊት የሚያስረዱ ተጨባጭ ማስረጃዎች፡ የችግሩ ምንጭና ተጠያቂ ሰዎች ፤ የሰብአዊ መብት መጣስ ድርጊቱን ለመቆጣጠር በክልሉ የተደረገውን ጥረት : በክልሉ የተወሰደ እርምጃ እና ክልሉ ድርጊቱን ማቆም የሚችል ወይም የማይችል መሆኑን የሚገልጽ መሆን ይኖርበታል ። ፲ ጥያቄና ሪፖርት ስለማቅረብ ፩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ መሠረት ሪፖርት ሲቀርብለት ጉዳዩ የፌዴራል መንግ ሥቱን ጣልቃ ገብነት የሚጠይቅ ሆኖ ያገኘው እንደሆነ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ ስብሰባ በመጥራት ጥያቄውን ያቀርባል ፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥቱን ጣልቃ የመግባት አስፈላጊነት ከበቂምክንያት ጋር ለጋራ ስብሰበው ሪፖርት ያቀርባል ። መመሪያ ስለመስጠት የጋራ ስብሰባው በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲ ( ፪ ) መሠረት | 11. Giving directive የቀረበለት ሪፖርት ተቀባይነት ያለው ሆኖ ያገኘው እንደሆነ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጋራ ስብሰባው ውሣኔ መሠረት ክልሉ የሰብዓዊ መብት መጣስ ድርጊቱን እንዲ ያቆም፡ ሰብዓዊ መብት የጣሱትን ሰዎች ለፍርድ እንዲያቀ ርቡና ሌሎች አግባብነት ያላቸው እርምጃዎች እንዲወስዱ መመሪያ ይሰጣል ። ገጽ ፪ሺ፪፻፲፱ ፌዴራል ቁጥር ፱ ሐምሌ ፫ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ክፍል አራት የሕገ - መንግሥታዊ ሥርዓቱ አደጋ ላይ በመውደቁ የሚደረግ ጣልቃ ገብነት ፲፪ መሠረቱ በአንድ የክልል መንግሥት ተሳትፎ ወይም ዕውቅና ሕገ መንግሥቱን ወይም ሕገ - መንግሥታዊ ሥርዓቱን ባለማክበር የሚደረግ እንቅስቃሴ ወይም ድርጊት በተለይም ፤ ፩ በትጥቅ የተደገፈ የአመጽ እንቅስቃሴ ማድረግ ፤ ፪ ከሌላ ክልል ወይም ከሌላ ክልል ብሔር ፡ ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ ጋር የተፈጠሩ ችግሮችን ሰላማዊ ባልሆነ መንገድ መፍታት ፤ ፫ . የፌዴራሉን ሰላምና ጸጥታ ማናጋት ወይም በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፩ የተሰጠውን መመሪያ አለማ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ የጣለ እንቅስቃሴ ወይም ድርጊት እንደሆነ ይቆጠራል ። ፲፫ ስለማጣራትና ውሣኔ ስለመስጠት የፌዴሬሽን ምክር ቤት በራሱ አነሳሽነት ወይም ከተወ ካዮች ምክር ቤት ወይም ከሌላ ከማናቸውም አካል አንድ ክልል ሕገ - መንግሥቱን በመጣስ ሕገ - መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ መጣሉ መረጃ ሲደርሰው የቀረቡ ለትን መረጃዎች መሠረት በማድረግ አስፈላጊውን ማጣራት ካደረገ በኋላ አደጋው መኖር አለመኖሩን ለመወሰን እንደሆነ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ወይም ሌላ መንግሥታዊ አካል ጉዳዩን አጣርቶ ሪፖርት እንዲያቀር ብለት'መመሪያ ለማስተላለፍ ይችላል ፤ ፪ . የሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፲፫ እንደተጠበቀ ሆኖ ፤ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ማናቸውም ክልል ሕገ - መንግ ሥቱን በመጣስ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ መጣሉመረጃ ሲደርሰው ጉዳዩን በማጣራት የተፈጠረው የፌዴራል መንግሥቱን • ጣልቃ መግባት የሚጠይቅ ሆኖ ያገኘው እንደሆነ ጉዳዩን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ያቀርባል ፤ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መሠረት የሚቀርብ ሪፖርት ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ የጣሉ ምክንያቶች የሚፈቱበት ሰላማዊ መንገድ መተውንና በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፪ የተመለከቱት መፈጸማቸውን የሚያሳይ መሆን ይኖርበታል ፤ ፬ • የፌዴሬሽን ምክር ቤት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መሠረት የቀረበለትን ሪፖርት ወዲያውኑ የፌደራል መንግሥቱ ጣልቃ መግባት አስፈላጊ ሆኖ ያገኘው እንደሆነ ጣልቃ እንዲገባ ያዛል ። ፲፬- በፌደራል መንግሥቱ ስለሚወሰዱ እርምጃዎች ፩ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፫ ( ፩ ) መሠረት የሚሰጥ ትዕዛዝ ሕገ - መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ የጣለውን ሁኔታ ለማስወገድ የሚያስችል መሆን ይኖርበታል ፤ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንዲሁም የሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፫ እንደተጠበቀ ሆኖ ፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ ይችላል ፤ ገጽ ፪ሺ፪፻፳ ፈዴራል ቁጥር ዝ ሐምሌ 1 ቀን 1 ህየን፭ ዓም ሀ ) እንደችግሩ ክብደት ኣደጋውን ለማስወገድ የሚያ ስችል የፌዴራል ፖሊስን ወይም የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ወይም ሁለቱንም በክልሉ እንዲያሠማራ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ መመሪያ የመስጠት፡ ለ ) የክልሉን ምክር ቤት እና የክልሉን ከፍተኛ የሕግ አስፈጻሚ አካል በማገድ ለፌዴሬል መንግሥቱ ተጠሪ የሆነ ጊዜያዊ ኣስተዳደር እንዲቋቋም የመወሰን፡ ፫ ጊዜያዊ ኣስተዳደሩ በክልሉ የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ ይችላል ፡ ሀ ) ሕገ - መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ በመጣል የተሣተፉ የክልሉ መንግሥት ባለሥልጣኖች፡ ተሿሚዎች ፡ ተመራጮች፡ የፖሊስና የፀጥታ ኃይል አባላት እና ሌሎች ሰዎችን ለፍርድ እንደሚቀርቡ የማድረግ፡ ለ ) በክልሉ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ የክልሉ መንግሥት መደበኛ ሥራውን የሚጀምር በትን ሁኔታ በአፋጣኝ የማመቻቸት፡ ፬ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) ( ሀ ) መሠረት በተወ ሰደው እርምጃ ምክንያት የክልል አስፈጻሚ ኣካል ኣቅም የተጓደለ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር በሚያቀርበው የውሣኔ ሀሳብ መሠረት የፌደራል መንግሥቱን ሠራተኞች በጊዜያዊነት በመመደብ መደበኛ ሥራው እንዲቀጥል ማድረግ ይችላል፡ ፭ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ( ሀ ) በፌዴራል ፖሊስ ወይም በመከላከያ ኃይል የሚወሰድ እርምጃ ሕገ - መንግ ሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ የጣለውን ሁኔታ ለማስወገድ በሚያስችል መጠን መሆን ይኖርበታል ፡ ፮ • ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ የጣለው ሁኔታ መወገዱን የፌዴሬሽን ምክር ቤት ካመነ በዚህ አዋጅ በኣንቀጸ ፲፭ ( ፫ ) የተደነገገው የጊዜ ገደብ ከመድረሱ በፊት ጊዜያዊ አስተዳደሩ የሚያበቃበትን የጊዜ ገደብ በመወሰን ለሚመለከታቸው አካላት መመሪያ ያስተላ ልፋል ። ፲፭ . ስለጊዜያዊ አስተዳደሩ ፩ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ የጣለውን ሁኔታ ለማስወገድ የሚያስችሉ እርምጃ ዎችን ይወስዳል ። የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ለክልሉ ከፍተኛ የሕግ አስፈጻሚ አካል የተሰጡት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ። በተለይም ጊዜያዊ አስተዳደሩ ፤ ሀ ) አስፈጻሚ ኣካሉን ይመራል ፡ ያስተባብራል ፤ ለ ) የጊዜያዊ አስተዳደሩን ኃላፊዎች ይመድባል ፤ ሐ ) ሕግና ሥርዓት መከበሩን ያረጋግጣል ፤ መ ) አግባብ ባለው ሕግ መሠረት በክልሉ ምርጫ የሚከናወንበትን ሁኔታ ያመቻቻል ፣ ሠ ) የክልሉን ዕቅድና በጀት ያፀድቃል ፤ ረ ) በፌዴራል መንግሥቱ የሚሰጡ ሌሎች ተግባሮችን ያከናውናል ። ፫ • ጊዜያዊ ኣስተዳደሩ በክልሉ የሚቆየው ከሁለት ዓመት ላልበለጠ ጊዜ ነው ። ሆኖም ኣስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የመቆያ ጊዜውን ከኔ ወር ላልበለጠ ጊዜ ለማራዘም ይችላል ። ልል ባለሥልጣን ፤ ሠራተኛ | 18. Duty to Cooperate ገጽ ይሺ ፪፻፳፩ ፌዴራል ቁጥር ፳ ሐምሌ ፫ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም : ፲፮ ሪፖርት ስለማቅረብና ስለክትትል ፩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ክልሉ ስለሚገኝበት ሁኔታ ለፌዴ ሬሽን ምክር ቤት በየሦስት ወሩ ሪፖርት ያቀርባል ፤ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እንደተጠበቀ ሆኖ ፡ በየፌዴርሽን ምክር ቤት ሲጠየቅ በማናቸውም ጊዜ ሪፖርት ያቀርባል ፤ ፫ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በክልሉ ስላለው ሁኔታ ጥናትና ግምገማ ለማድረግ የራሱን ቡድን በመላክ የሚገመገም በትን ስልት ይቀይሳል ። በደረሰበት የጥናትና የግምገማ ውጤት መሠረት የእርምት እርምጃ መውሰድ የሚጠይቁ ጉዳዮች ከተገኙ መመሪያ ያስተላልፋል ። ፲፯ ለሕዝብ ስለማሳወቅ ፩ . የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ አደጋ ላይ ስለጣለው ሁኔታ ፤ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስለሰጠው ውሣኔ እና በክልሉ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ለሕዝብ መግለጫ ይሰጣሉ ፤ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እንደተጠበቀ ሆኖ ፡ የክልሉ ሕዝብ ስለሁኔታው መረጃ የሚያገኝበትና ሐሳብ የሚስጥበት መድረክ በየወቅቱ መዘጋጀት ይኖርበታል ። በተዘጋጀው መድረክ ላይ የቀረቡ የሕዝብ ሀሳቦች ተጠና ቅረው ለፌዴሬሽን ምክር ቤትና ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እንዲደርሱ ይደረጋል ። ክፍል አምስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፲፰ የመተባበር ግዴታ ማንኛውም የፌዴራል ወይም ወይም ሌላ ማንኛውም ሰው ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም የመተ ባበር ግዴታ አለበት ። በሀ • አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሐምሌ ፫ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ