ሠላሳ ስምንተኛ ዓመት ቊጥር ፩
የአንዱ ዋጋ ብር 0.55
ወ ታ ደ ራ ዊ 00
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፩ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. የ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ
♥ ብረተሰብኣ E ም
ያዊ # ታደራ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፩ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. ለመንግሥት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ በንዑስ አንቀጽ ፪ እና ፮ መ ከዚህ ቀጥሎ ያለው ታውጅዋል ።
፩ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፩
፲፱፻፸፩ ዓ. ም. » ተብሎሊጠቀስ ይቻላል ።
፪
ከሐምሌ ፩፸ ዓ. ም. ጀምሮ ሰኔ ፴፸፩ ዓ.ም. በሚፈጸ መው አንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በአገሪቷ ከሚገ ኘው ገቢ ገንዘብ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ቀጥሎ በሚገኘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች 2,118,821,312 ብር (ሁለት ቢሊዮን አንድ መቶ አሥራ ስምንት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሃያ አንድ ሺህ ሦስት መቶ አሥራ ሁለት ብር) ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል
/ ሚኒስትሮች ወይም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የየሚኒስቴሩ መሥሪያ ቤት የበላይ ባለሥልጣኖች ለመሥሪያ ቤታ ቸው ሥራና አገልግሎት የተፈቀደላቸውን በጀት በሚጠይ ቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ ከአገሪቷ ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ እንዲከፍል ተፈቅዶለት ታዟል ።
ኤትዮጵያ
፬ በዚህ አዋጅ ከተፈቀደው ወጪ ከአንድ አርእስት ወደሌላ አርእስት ወይም ከንዑስ አርእስት ዝርዝር ወደሌላ በሚ
ከተሉት ሁኔታዎች ማዛወር ይቻላል ።
አዲስ አበባ መስከረም፳፯ቀን ፲፱፻፸፩ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)