ነ ጋ ሪ ት
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የመንግ አምሳኛ ዓመት ቁጥር ፩
አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፫ ዓ.ም.
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ሕ ዝ ባ ዊ ዲ ሞ ክ ራ ሲ ያ ዊ ሪ ፑ ብ ሊ ክ
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ያንዱ ዋጋ 0.0
ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት ፆፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፪ ( 101
ተጠባባቂነት የወጣ ማ ው ጫ
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፴፱ / ፲፱፻፶፫ የባለብዙ ወገን የኢንቨስትመንት ዋስትና ድርጅት ማቋቋ ሚያ ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፴፱ / ፲፱፻፳፫
የባለብዙ የኢንቨስትመንት ዋስትና ድርጅት ማቋቋሚያ ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ
« ኢትዮጵያ ትቅደም » ኢትዮጵያ የባለብዙ ወገን የኢንቨስትመንት ዋስትና ድርጅት ማቋቋሚያ ስምምነት እ.ኤ.አ. ሴፕተምበር ፳፩ ቀን ፲፱፻፵ የፈረመች ስለሆነ ፤
ሥት ምክር ቤት ይህንኑ ስምምነት ያጸደቀው ስለሆነ ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፳፪ / ፫ / መሠረት የሚከተለው ተደንግጓል ።
፩ . አጭር ርዕስ ፤
ይህ ድንጋጌ « የባለብዙ ወገን የኢንቨስትመንት ዋስትና
ድርጅት ማቋቋሚያ ስምምነት ማጽደቂያ የመንግሥት
ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፴፱ / ፲፱፻፶፫ » ተብሎ ሊጠቀስ
ይቻላል ።
፪ . ስምምነቱ ስለመጽደቁ ፤
የባለብዙ ወገን የኢንቨስትመንት ዋስትና ድርጅት ማቋ
ቋሚያ ስምምነት ጸድቋል
፫ . ድንጋጌው የሚጸናበት ጊዜ ፤
ይህ ድንጋጌ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን
ጀምሮ የጸና ይሆናል
አዲስ አባበ ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፳፫
መንግሥቱ ኃይለማርያም የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ
ፕሬዚዳንት