×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአፍሪካ የርስ በርስ መገምገሚያ ስልትን በኢትዮጵያ ማስፈፀሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 142/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አስራ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፭ አዲስ አበባ - ታህሣስ ፳፫ ቀን ፪ሺ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ
ደንብ ቁጥር ፩፻፵፪ / ፪ሺህ
የአፍሪካ የእርስ በርስ መገማገሚያ ስልትን በኢትዮጵያ | The Council of Ministers Regulation to Provide For The ተግባራዊ ለማድረግ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት | Implementation of African Peer Review Mechanism In
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አንቀጽ ፭ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
፪. ትርጓሜ
ደንብ ቁጥር ፩፻፵፪ / ፪ሺህ
የአፍሪካ የእርስ በርስ መገማገሚያ ስልትን በኢትዮጵያ
ተግባራዊ ለማድረግ የወጣ የሚኒሰትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ADDIS ABABA - 2nd January, 2008 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የአፍሪካ የርስ በርስ መገማገሚያ ስልትን በኢትዮጵያ ማስፈጸሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፪ / ፪ሺህ » ተብሎ ሊጠቀስ
በዚህ ደንብ ውስጥ ፧
፩. « የአፍሪካ የርስ በርስ መገማገሚያ ስልት » ማለት የኢዲስ አጋርነት ለአፍሪካ ልማት የዘረጋውና ኢትዮጵያን ጨምሮ ፈቃደኛ የሆኑ የአፍሪካ ህብረት አባል አገራት ተቀብለው ራሳቸውን የሚቃኙበት ስልት ነው ፤
« ምክር ቤት » ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፭ መሠረት የተቋቋመው የአፍሪካ የርስ በርስ መገማገሚያ ስልት ብሔራዊ ምክር ቤት ነው ፤ « ዋና ዋና ባለድርሻዎች » ማለት በአፍሪካ የርስ በርስ መገማገሚያ ስልት ሂደት ሰፊውን ባለድ ርሻዎች እንዲወክሉ ታስቦ በምክር ቤቱ ውስጥ መቀመጫ የተሰጣቸው ባለድርሻዎች ናቸው
ያንዱ ዋጋ
« ገምጋሚ ተቋም » ማለት በአፍሪካ የርስ በርስ መገማገሚያ ስልት የግምገማ ዘርፎች መሠረት የኢትዮጵያን የራስን በራስ ግምገማ አካሂዶ ረቂቅ ሪፖርት የሚያቀርብ ተቋም ወይም ሰው ነው ፧
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?