ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፶ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፭ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፲፯ / ፪ሺ፱ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በጋና ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የጠቅላላ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፲፯ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና | General cooperation Agreement between the Government of በጋና ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የጠቅላላ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
ገጽ ፱ሺ፮፻፸፩
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በጋና ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የጠቅላላ ትብብር ስምምነት ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፮ ዓ.ም በአክራ
የተፈረመ በመሆኑ ፤
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፦
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በጋና ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የጠቅላላ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፲፯ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፲፯ ቀን | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified the ፪ሺ፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ... ቀ. ፹ሺ፩