የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፷፪ ዲስ አበባ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም.
በኢትዮያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝቦች ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ደንብ ቁጥር ፪፻፪ / ፪ሺ፫
የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እንደገና ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
… 7 ፅ ፭ሺ፰፻፸
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፴፪ / ፪ሺ፫ ሀረሚያ ዩኒቨርሲቲን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እንደገና ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፴፪ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል:
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ | This Regulation is issued by the Council of Ministers ክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic
፮፻፶፪ሺ፩ አንቀጽ ፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፪. መቋቋም
፩) ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ (h ዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ እንደገና ተቋቁሟል ፡፡
፪) ዩዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል ፡፡
፫) ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል ፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩