ሀያ አምስተኛ ዓመት ቍጥር ፰
ነ ጋ ሪ ት: ጋ ዜ
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ ባመት
በ፮ ወር
» ያንዱ
ለውጭ አገር እጥፍ ይሆናል
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፶፰ ዓ ም
ትእዛዝ ቊጥር ፵፪፶፰. ም.
የእርሻ ምርምር እንስቲትዩት ማቋቋሚያ ትእዛዝ ። ገጽ ፳፮
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ ።
ትእዛዝ ቁጥር ፵፪ ፲፱፻፶፰ ዓ ም የእርሻ ምርምር እንስቲትዩት ለማቋቋም የወጣ ትእዛዝ ።
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚአብ A ር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ =
የተባለው ምርምርና ፕላን ማውጣት በተቃና አኳኋን ሊፈ ጸም የሚችለው ፤ ይህንኑ ተግባር ለማከናወንና ለማካሄድ ኃላፊ ነት ያለው ራሱን የቻለ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት ሲደራጅ መሆ ስለ ታወቀ ፤
ተሻሽሎ በወጣው ሕገ መንግሥታቻን አንቀጽ ፳፯ የተጻፈ ውንና የሚኒስትሮቻችን ምክር ቤት የመከረበትን ተመልክተን ከዚህ ቀጥሎ ያለውን አዝዘናል ።
አጭር አርእስት ።
ይህ ትእዛዝ « የ፲፱፻፶፰ ዓ ም- የእርሻ ምርምር እንስቲት ዩት ማቋቋሚያ ትእዛዝ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ከዚህ በኋላ « እንስቲትዩት » እየተባለ የሚጠራ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ድርጅት ሆኖ ራሱን የቻለ የእ ርሻ ምርምር እንስቲትዩት ተቋቁሟል ።
፫ ፤ ተግባሩና የሥራ ዓላማው ።
፩ እንስቲትዩቱ ከዚህ የሚቀጥሉት ዓላማዎች ይኖሩታል ።
የኢትዮጵያን እርሻ ሀብት ማስፋፋት ለአገሪቷ ጠቅላላ የኤ ኮኖሚ እድገትና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምቾትና ማኅበራዊ ኑሮ አስ ፈላጊ ስለሆነ ፤ የእርሻ ፤ የከብት እርባታና የደን ልማት ዓይነት ንና ብዛትን ለማሻሻልና ለማደርጀት የሚቻልበት ደንበኛ መን ገድ ተፈልጎ የእርሻ ሀብት ለማስፋፋት እንዲቻል የጠለቀ (የሲ scientific research to determine appropriate means to enhance ያንስ) ምርምር መቀስቀስና ከምርምሩ የተገኘውን ዕውቀት በሥራ ላይ የሚውልበትን ተዋሀደ ፕላን ፤ ፕሮግራምና ዘዴ ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኖ ስለ ተገኘ ፤
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)
potential is essential to the overall economic development of the nation and to the prosperity and welfare of the Ethiopian