የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፴፬ አዲስ አበባ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፬ / ፲፱፻፲፭ ዓም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ከአሜሪካ መንግሥት ጋር ያደረገውን የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ ገጽ ፩ ሺ ፩፻፴፱ ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፳፬ ፲፱፻፲፭ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ከአሜሪካ መንግሥት ጋር ያደረገውን የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግ ሥትና በአሜሪካ መንግሥት መካከል የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ስምምነት ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም • የተፈረመ ስለሆነ ፣ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሠነዶች ለአሜሪካ መንግሥት በዲፕሎማቲክ አካላት በኩል ከተላከ በኋላ እንደሚሆን በስምምነቱ ስለተገለጸ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐ ብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ • ም • ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብልክ ሕገ - መንግሥት ኣንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት ከዚህ እንደሚከ | Sub - Article ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal ተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከአሜሪካ መንግሥት ጋር የተደረገውን የኢንቨስ ትመንት ማበረታቻ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፬ ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአሜሪካ መንግሥታት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማረ ታታት በአዲስ አበባ ከተማ ፡ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም የተፈረመው ስምምነት ጸድቋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቱ • :: ገጽ ፪ሺ፩፻፷ ፌዴራል ቁጥር ፬ መጋቢት፵ቀን፲፭ዓም : የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ስምምነቱን በሥራ ላይእንዲውል ለማድረግበዚህ አዋጅኃላፊነት ተሰጥቶታል ። ፬ . ኣዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከመጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ። ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሚክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላምተሚያድርጅትታተመ