ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፷፩ አዲስ አበባ ሐምሌ ፭ ቀን ፪ሺ ” ዓ.ም
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ያንዱ ዋጋ 3.35
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፴ / ፪ሺ፱
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት በታክስ ላይ የሚፈጸምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በስሎቫክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፴፫ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን | Agreement between the Government of the Federal ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላ h ል | Democratic Republic of Ethiopia and the Government of the በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪ T ብሊክ መንግሥት እና በስሎቫክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው ስምምነት ገዕ ፱ሺ፯፻
| Income Ratification...........
ማጽደቂያ አዋጅ.
ሪፐብሊክ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ _ ዲሞክራሲያዊ መንግስት እና በስሎቫክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ማጭበርበር ለመከላከል የሚያስችል ስምምነት መስከረም ፳፩ ቀን ፪ሺ፰ ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህንን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፪ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ ፹፩