የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፮ / ፲፱፻፶፫ ዓ.ም. የፀረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ገጽ ፩ሺ፪፻፲፯ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፮ / ፲፱፻፲፫ የፀረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ አዋጅ የሙስና ወንጀል ማጋለጥን ፣ ምርመራንና ክስን ውጤታማ ከማድረግ አኳያ አግባብነት ያላቸውን ጉዳዮችን በሕግ መደንገግ በማስፈለጉ ፣ በወንጀል የተገኘ ንብረትን የማስተዳደርና የመውረስ ሥርዓትን በሕግ መደንገግ በማስፈለጉ ፤ ከሙስና ባህሪ ጋር የተጣጣመ የማስረጃ ሕግ መደንገግ በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ክፍል አንድ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የፀረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፮ / ፲፱፻፶፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ፡ ፩ . “ የሙስና ወንጀል ” ማለት ከመንግሥት ወይም ከሕዝብ አገልግሎት ወይም ከሕዝብ ጥቅም ጋር በተያያዘ የሚፈጸም ማናቸውም ወንጀል ሆኖ የተመደበበትን | 2. Definitions የመንግሥት ወይም የሕዝብ አገልግሎት ሥራ ያለአ ግባብ በመጠቀም ለራስ ወይም ለሌላ ሰው ወይም ለቡድን ጥቅም መጠየቅ፡ የተስፋ ቃል መቀበል ወይም ማግኘት ፣ ወይም ሌላውን ሰው መጉዳት ሲሆን መደለያ መቀበልን ጉቦን ፣ የማይገባ ጥቅም መቀበልን ' በሥልጣን መነገድን፡ በሥልጣን ያለአግባብ መገል ገልን፡ የመንግሥት ሥራን ወይም የሕዝብ አገልግሎት ሥራን ለግል ጥቅም በሚያመች አኳኋን መምራትን፡ በሥራ ተግባር ላይ የሚፈጸም መውሰድና መሰወርን፡ በመንግሥት ሥራ ላይ ሆኖ በማስገደድ መጠቀምን እና ምስጢር ማባከንን እና የመሳሰሉትን ሌሎች ጉዳዮች ይጨምራል፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዥሺ፩ ገጽ ፭ሺ፭፻፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፰ ዓም በፍርድ ሂደት የተከሣሽ ዝምታ ስለሚኖረው ውጤት ፩ . በሙስና ወንጀል የተከሰሰ ሰው ፤ ሀ ) በወንጀል ጥፋተኛ ለመሆኑፍንጭ ያልተገኘበት ፤ ለ ) የተከሣሹ አካላዊ ወይም አዕምሯዊ ሁኔታ ምስክ ርነት ለመስጠት የሚያስችለው ፤ ካልሆነ በቀር የዐቃቤ ሕግ ማስረጃ ተሰምቶ ካበቃ በኋላ ያለበቂ ምክንያት ዝምታን የመረጠ እንደሆነ ወይም መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ ያልሆነእንደሆነፍርድቤቱ ተከሳሹ ጉዳዩን እንዳመነ አድርጎ ይወስደዋል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የተከሣሽ ዝምታ ወይም መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆን ሀ ) በሕግ ከተሰጠ ልዩ መብት የመነጨ ፤ ወይም ለ ) ፍርድ ቤቱ በራሱ ሥልጣን የፈቀደው ፤ የሆነ እንደሆነ እንደበቂ ምክንያት ይቆጠራል ። ግብረ አበርን ከክስ ነፃ ስለማድረግ ፩ . በሙስና ወንጀል ተካፋይ የሆነ ሰው ጉዳዩ ፍርድ ቤት 139. Immunity from Prosecution ከመቅረቡ በፊት ስለተፈጸመው ድርጊትና ስለተባባ ሪዎች ሚና ጠቃሚ መረጃ ከሰጠ በወንጀል ሕግ የተቀመጠው እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ በፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ወይም በክልል ተመሳሳይ አካል ኃላፊ ውሣኔ ከክሱ ነጻ ይሆናል ። ሆኖም በወንጀሉ ያገኘውን ንብረት እና ጥቅም ወዲያውኑ ተመላሽ ያደርጋል ። ፪ : ከክስ ነጻ የተደረገ በሙስና ወንጀል ተካፋይ የሆነ ሰው የሚሰጠው የምስክርነት ቃል ክብደት ማንኛውም ምስክር ከሚሰጠው ምስክርነት እኩል ዋጋ አለው ። ፴ ስለአስጠቂ ምስክር ፩ . በዐቃቤ ሕግ ወይም በመከላከያ ምስክርነት የቀረበ ማንኛውም ሰው በምስክርነት በተጠራበት ጉዳይ እውነቱን ለመናገር ባለመፈለግ ቀድሞ ከሰጠው የምስ ክርነት ቃል የሚቃረን የምስክርነት ቃል የሰጠ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ ምስክሩን ያቀረበውን ወገን መስቀለኛ ጥያቄ እንዲጠይቅ ሊፈቅድለት ይችላል ። ፍርድ ቤቱ መስቀለኛ ጥያቄ እንዲጠየቅ ከመፍቀዱ በፊት ተቃራኒ የምስክርነት ቃል የሰጠ መሆን አለመ ሆኑን ምስክሩን ይጠይቀዋል ። ምስክሩ ተቃራኒ የምስክርነት ቃል መስጠቱን ከተቀበለ መስቀለኛ ጥያቄውን ይፈቅዳል ። ፫ ምስክሩ ተቃራኒ የምስክርነት ቃል መስጠቱን የካደ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ ምስክሩ ተቃራኒ ቃል መስጠት አለመስጠቱን ይወስናል ። ስለኮምፒዩተር ሰነድ በኮምፒዩተር በተገኘ ሰነድ ላይ የሰፈረ ጽሑፍ አንድን ፍሬ ነገር ለማረጋገጥ በማስረጃነት ተቀባይነት የሚኖረው፡ ፩ . በኮምፒዩተር ተገቢ ያልሆነ አጠቃቀም ምክንያት በሰነዱ ላይ የሰፈረው ጽሑፍ ትክክለኛ አለመሆኑን የሚያሳምኑ በቂ ምክንያቶች አለመኖራቸውን እና ፪ • ኮምፒዩተሩሥራ ላይ ባልዋለባቸው ጊዜያት በተገቢው መንገድ የሚሠራ መሆኑን ፣ ወይም ኮምፒዩተሩ በሥራ ላይ ባልዋለበት ወይም ከሥራ ውጭ በሆነበት ጊዜ የሰነዱን አወጣጥ ወይም ይዘት የሚያፋልስ አለመ ማሳየት ሲቻል ነው ። ፴፪ ግንኙነትንና ደብዳቤን ስለመጥለፍ ፩ ለሙስና ወንጀል ምርመራ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በስልክ ፣ በቴሌኮሙኒኬሽንና በኤሌክትሮኒክስ መሣሪ ያዎች የሚደረግ ግንኙነት እንዲሁም ደብዳቤ እንዲ ጠለፍ ፍርድ ቤት ማዘዝ ይችላል ። ፍርድ ቤቱ የሚሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናል ። ' በር ልረጃን ገጽ ፭ሺ፭፻፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚሰጥ | 2 ) An ordergiven in accordance with Sub - Article ( 1 ) of this ትዕዛዝ ለጠለፋው ምክንያት የሆነውን ወንጀል እና ጠለፋው የሚቆይበትን ጊዜ ' የሚጠለፈው የስልክ ግንኙነት ከሆነ ጠለፋው የሚመለከተውን የግንኙነት መስመር መግለፅ ይኖርበታል ። ፍርድ ቤቱ በተለየ ሁኔታ ካልወሰነ በቀር ትዕዛዙ የሚፀናው ከአራት ወር ላልበለጠ ጊዜ ይሆናል ። ፵፫ ስለመቅዳት ፩ ግንኙነት መቅዳትን በተመለከተ ትዕዛዙን የሚፈ ጽመው አካል በእያንዳንዱ ጠለፋ የተቀዳውን እና ጠለፋው የተጀመረበትንና ያበቃበትን ሰዓት መመዝገብ ይኖርበታል ። ፪ ትዕዛዙ የተላለፈለት አካል በጠለፋ ከተቀዳው ውስጥ ከወንጀሉ ጋር በተያያዘ እውነቱን ለማወቅ የሚረዳውን በጽሑፍ አዘጋጅቶ ለፍርድ ቤቱማቅረብ ይኖርበታል ። ግንኙነቱ የተደረገበት ቋንቋ ከፍርድ ቤቱ የሥራ ቋንቋ የተለየ የሆነ እንደሆነ ግንኙነቱ የተደረገበት ቋንቋ ወደ ፍርድ ቤቱ የሥራ ቋንቋ ተተ በጠለፋ ከተቀዳው ጋር አብሮ መቅረብ ይኖርበታል ። ክፍል ስድስት የሙስና ድርጊትን ስለሚጠቁሙ ሰዎች ጥበቃ ፵፬ ዓላማ የጥበቃው ዓላማ ፩ : የሙስና ወንጀል እንዲጋለጥ ለማበረታታት እና ፪ ጥቆማ ለሚመለከተው ሰው መብትና ጥቅም ተገቢው ግምት እንዲሰጥ ለማድረግ ነው ። ፭ ስለጥቆማ አቀራረብ ፩ . የሙስና ድርጊት የጠቋሚውን ስም ተገልጾ ወይም ሳይገለጽ አግባብ ላለው አካል ሊቀርብ ይችላል ። ፪ አንድን ጥቆማ በአግባቡ አግባብ ላለው አካል ከደረሰ ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም ጥቆማውን እንደተቀበለው ይቆጠራል ። ፴፮ : ከኃላፊነት ነጻ ስለመሆን በሕግ፡ በቃለ መሐላ ፡ ወይም በስምምነት ፣ በሚስጥር የመጠበቅ ግዴታ ያለበት ማናቸውም ሰው መረጃውን አግባብ ላለው አካል በመስጠቱ ሕጉን ' ቃለ መሐላውን ፣ ወይም ስምምነቱን እንደጣሰ አያስቆጥረውም ። ፵፯ : ጥቆማውን ስለሚቀበለው አካል ፩ አግባብ ያለው አካል ከማናቸውም ሰው የሙስና ድርጊትን በተመለከተ ጥቆማ ሲደርሰው የመቀበል ግዴታ አለበት ። ፪ አግባብ ያለው አካል ጥቆማውን እንደደረሰው በመዝገብ ውስጥ ማስፈር ይኖርበታል ። ፫ . አግባብ ያለው አካል የደረሰውን ጥቆማ በተመለከተ ሀ ) ተጠሪ ለሆነው አካል ዓመታዊ ሪፖርት የማቅረብ፡ ለ ) በስም ጥቆማ ላቀረበ ሰው በጥቆማው ላይ ስለተወ ሰደው እርምጃ ተገቢውን መረጃ የመስጠት ኃላፊነት አለበት ። ፬ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) ( ለ ) መሠረት የሚሰጥ መረጃ ለማናቸውም ሰው ደህንነት የሚያሰጋ ወይም የወንጀሉን የምርመራ ሂደት የሚያደናቅፍ ከሆነ መረጃው መሰጠት የለበትም ። ► ቄኔት X ወይም የእግድ … ለከተው ሌላ ሰው ገጽ ፭ሺ፭፻፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም በመዝገብ ስለሚሰፍሩ ጉዳዮች አግባብ ያለው አካል የሚደርሰውን ጥቆማ በተመለከተ ቢያንስ የሚከተሉትን መረጃዎች በመዝገብ ማስፈር ይኖር ፩ የሚታወቅ ከሆነ የጠቋሚውን ስም፡ የጥቆማውን ፍሬ ሃሣብ እና ፫ • ጥቆማውን አስመልክቶ ስለተወሰደው እርምጃ ። ፴፱ : የቂም በቀል እርምጃ ሕገ ወጥ ስለመሆኑ ፩ . ማንኛውም ሰው በሌላ በማንኛውም ሰው ላይ ጥቆማ አቅርቧል ወይም ለማቅረብ አስቧል በሚል ጉዳት ማድረስ ወይም ለማድረስ መሞከር ወይም ማሴር ሕገ ወጥ ድርጊት ነው ። ፪ እያንዳንዱ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሠራተኛውን ከቂም በቀል እርምጃ ለመከላከል የሚያስችለው ሥርዓት መዘርጋት ይኖርበታል ። ¶ የቂም በቀል እርምጃን ስለማገድ የቂም በቀል እርምጃ የተወሰደበት ሰው ሠራተኛ ከሆነ በአስተዳደሩ የተወሰደበት እርምጃ እንዲታገድለት ለፍርድ ቤት ወይም አግባብ ላለው አካል አቤቱታ ማቅረብ ይችላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ኣቤቱታ የቀረበለት ፍርድ ቤት ወይም አካል አቤቱታውን ወዲያውኑ በመቀበል የቂም በቀል እርምጃ መኖሩን ካረጋገጠ ሕገ ወጥ ድርጊቱ እንዲቆም የእግድ ትዕዛዝ መስጠት ይኖርበታል ። ክፍል ሰባት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፩ ተፈጻሚነት ስላላቸው ሕጎች የወንጀል ሥነ ሥርዓት ሕግ የፍትሐብሔር ሥነ ሥርዓት ሕግ፡ የወንጀል ሕግና ሌሎች አግባብነት ያላቸው ሕጎች ከዚህ አዋጅ ጋር እስካልተቃረኑ ድረስ ተፈጻሚነት ይኖራ ስለቅጣት መድፈር ወንጀል ከ፪ ዓመት ባልበለጠ የእሥራት ቅጣት እና ከብር ፲ሺ ባልበለጠ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል ። ፪ • በወንጀል ሕግ የበለጠ ቅጣት የሚያስቀጣ ካልሆነ በቀር፡ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና አንቀጽ ፲፮ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) የተመለከተውን በመተላለፍ ሆን ብሎ በንብረት ላይ ጉዳት ወይም ጉድለት ያደረሰ ወይም እሽጉን የቀደደ ወይም የከፈተ ከ፫ ዓመት በማይበልጥ የእሥራት ቅጣትና ከብር ፳ሺ በማይበልጥ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል ። ፲፫ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፶፫ ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ገጽ ፩ሺ፪፻፲፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፰ ዓ • ም • ፪ . “ በሙስና ወንጀል የተገኘ ንብረት ” ማለት በተከሣሽ ባለቤትነት ወይም ይዞታ ሥር የሚገኝ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በወንጀል የተገኘ ንብረት ወይም ገንዘብ ሲሆን ወንጀሉ ከተፈጸመ በኋላ በቀጥታም ሆነ በእጅ አዙር ከተከሣሹ በስጦታ የተሰጠ በአደራ የተቀመጠ እና የተሸሸገ ማናቸውም በወንጀል የተገኘ ንብረትን ወይም ገንዘብን ይጨምራል፡ ፫ . “ አግባብ ያለው አካል ” ማለት የሙስና ወንጀልን ለማጣራትና ለመመርመር ሥልጣን የተሰጠው አካል “ የእግድ ትዕዛዝ ” ማለት ተከሣሽ በንብረቱ ላይ ያለውን መብት እንዳይጠቀምበት የሚከለክል ትዕዛዝ ሲሆን በማናቸውም መንገድ ለሌላ ሰው ማስተላለፍን፡ የመጠቀም መስጠትንና ማስወገድን ይጨምራል፡ ፭ “ መርማሪ ” ማለት በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ መሠረት የወንጀልን ጉዳይ የሚመረምር ፖሊስ ወይም በሕግ ሥልጣን የተሰጠው ሌላ አካል ነው፡ ፮ . “ ሰው ” ማለትማናቸውም የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው ። ክፍል ሁለት ስለእግድ የዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ እንደተጠበቀ ሆኖ ፍርድ ቤት በሙስና ወንጀል የተገኘ ማናቸውንም ንብረት ለማገድ ይችላል ። ፪ መርማሪ ወይም ዐቃቤ ሕግ በሙስና ወንጀል የተገኘ ንብረት እንዲታገድ በቃለ መሐላ በተደገፈ መረጃ ለፍርድ ቤት ማመልከት ይችላል ። ለእግድ የሚቀርብ ማመልከቻ የወንጀል ክስ ከተመ ሠረተ በኋላ ወይም የወንጀል ክሱ ከመመሥረቱ በፊት ሊቀርብ ይችላል ። ፬ • ስለማይታገዱ ንብረቶች ለተከሳሹ የዕለትኑሮ አስፈላጊ የሆኑንብረቶችየእግድ ትዕዛዝ አያርፍባቸውም ፤ የዕግድ ትዕዛዝ ከማያርፍባቸው ውስጥ በተለይ የሚከተሉት ይገኙበታል ፩ : ለተከሳሹና ለቤተሰቡ የዕለት አገልግሎት የሚጠቅሙ ልብሶች ' የምግብ ማብሰያ የሆኑ የቤት ቁሳቁስ የመኝታ አልጋ፡ የአልጋ ልብሶችና የብርድ ልብሶች ፪ • ለራሱና ለቤተሰቡ ለዕለት ምግብ ጠቃሚ የሚሆን ፭ የማመልከቻው ይዘት የእግድ ትዕዛዝ እንዲሰጥ የሚቀርብ ማመልከቻ ፩ የወንጀሉን ፍሬ ነገርና በየደረጃው የተወሰዱትን እርም ጃዎች ፡ ክስ ያልተመሠረተ ከሆነ ጉዳዩ የሚገኝበትን ደረጃ የሚያሳይ መረጃ ፪ • የሚታገደው ንብረት በሙስና ወንጀል የተገኘ ንብረት መሆኑን የሚያሳዩ በቃለ መሐላ የተደገፉ አሳማኝ ምክንያቶች ፫ . የንብረቶቹን ዝርዝርና አድራሻ፡ የያዘ መሆን ይኖርበታል ። ስለቃለ መሐላ ይዘት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) መሠረት የሚቀርብ ቃለ መሐላ፡ J ) ለጥያቄው መሠረት የሆኑትን ምክንያቶች ለ ) ትዕዛዙ የሚያርፍበትን ንብረትና ንብረቱን የያዘውን ሰው መያዝ ይኖርበታል ። ገጽ ፭ሺ፬፻፵፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፫ ዓም • ፍርድ ቤቱ በሌላ ሁኔታ ካልወሰነ በቀር በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚቀርብ ቃለ መሐላ ለንብረቱ መታገድ ምክንያት የሆኑትን መረጃዎች ምንጭና መነሻቸውን የያዘ መሆን ይኖርበታል ። ፫ : የእገዳው ማመልከቻ እና የእግድ ትዕዛዙን በመደገፍ የሚቀርቡ ጉዳዮች በተሟላና ግልጽ በሆነ ሁኔታ በቃለ መሐላው ውስጥ በዝርዝር መገለጽ ይኖርባቸዋል ። የእግድ ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ በተጨማሪየእግድ ትዕዛዝ እንዲሰጥ የሚያስገድድ ሁኔታ የተፈጠረ እንደሆነ መርማሪው ወይም ዐቃቤ ሕጉ ለፍርድ ቤት ተጨማሪ የእግድ ትዕዛዝ እንዲሰጥ ማመልከት ይችላል ። ፯ : የማሳወቅ ግዴታ ፍርድ ቤቱ በሶስተኛ ሰው እጅ የሚገኝ ማስረጃ ለመር ማሪው ወይም ለዐቃቤ ሕግ እንዲሰጥ ወይም መርማሪው ወይም ዐቃቤ ሕጉ እንዲያየው ለማዘዝ ይችላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ማስረጃ እንዲሰጥ ወይም እንዲያሳይየታዘዘው ሰው ጉዳዩ በሚታ ይበት ወይም በሚሰማበት ቀን ፍርድ ቤት እንዲገኝ መጥሪያ እንዲደርሰው ይደረጋል ። ፰ የእግድ ትዕዛዝ ስለመስጠት ፩ . የዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ እንደተጠበቀ ሆኖ ፡ ፍርድ ቤቱ የቀረበለትን ማመልከቻና ሰነዶች ከመረመረ በኋላ የእግዱን አስፈላጊነት ካመነበት የእግድ ትዕዛዝ መስጠት ይችላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ተከሣሹ በሌለበት የእግድ ትዕዛዝ ከተሰጠ ዐቃቤ ሕጉ ትዕዛ ዙንና የቃለ መሐላውን ግልባጮች ለተከሣሹና በትዕዛዙ ስሙ ለተጠቀሰው ሌላ ሰው ያደርሳል፡ የእግድ ትዕዛዙን ለሚመለከተው ለማናቸውም ሰው ያስታውቃል ። ፍርድ ቤቱ የተለየ ትዕዛዝ ካልሰጠ በቀር፡ ተከሣሽ በሌለበት የተሰጠ የእግድ ትዕዛዝ የፀና ይሆናል ። ፱ • ንብረት ጠባቂ ስለመሾም ፍርድ ቤት የእግድ ትዕዛዝ የሰጠበትን ንብረት አጠባበቅ በተመለከተ በዚህ አዋጅ ከአንቀጽ ፲፫ ፲፭ የተመለከቱት ተፈጸሚ ይሆናሉ ። ፲ የእግድ ትዕዛዝ ስለሚቋረጥበት ሁኔታ የእግድ ትዕዛዝ በሚከተሉት ምክንያቶች ሊቋረጥ ይችላል ፣ ፩ . ፍርድ ቤቱ የውርስ ትዕዛዝ ለመስጠት ያልወሰነ እንደሆነ ፣ ፪ የውርስ ውሣኔ የተሰጠ እንደሆነ ፣ ፫ ክሱ ከተነሣ ወይም ተከሣሹ በነፃ ከተለቀቀ ወይም በተከሰሰበት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ ካልተገኘ ። ፲፩ የእግድ ትዕዛዝ ስለማንሳት ወይም ስለማሻሻል የእግድ ትዕዛዝ የደረሰው ወይም ትዕዛዙን እንዲያውቅ የተደረገ ማናቸውም ሰው የእግዱ ትዕዛዝ እንዲነሳለት ወይም እንዲሻሻል ለፍርድ ቤት ማመልከት ይችላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የቀረበውን ማመልከቻና ማስረጃ ፍርድ ቤቱ ከተቀበለው ለዐቃቤ ሕጉ እንዲደርሰው ያደርጋል ። ፫ የእግድ ትዕዛዝ እንዲነሳ ወይም እንዲሻሻል የቀረበው አቤቱታ በበቂ ምክንያት ላይ የተመሠረተ ሆኖ ያገኘው እንደሆነ ፍርድ ቤቱ ሰጥቶ የነበረውን የእግድ ትዕዛዝ እንዲሻሻል ወይም እንዲነሳ ሊያደርግ ይችላል ። ገጽ ፭ሺ፭፻ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፰ ዓም : ንዑስ ክፍል አንድ የንብረት ጠባቂ ስለመሾም ፲፪ የንብረት ጠባቂ ስለሚሾምበት ሁኔታ ፍርድ ቤቱ የሚመችና ትክክለኛ መሆኑን የገመተ እንደሆነ የእግድ ትዕዛዝ የተሰጠበትን ንብረት በተመ ለከተከዚህቍጥሉየተመለከቱትን ትዕዛዞች ለመስጠት ይችላል ፣ ሀ ) ንብረቱን ተቀብሉ የሚጠብቅ ሰው መርጦ ለ ) ንብረቱን በይዞታ ወይም በአደራ አስቀማጭነት ወይም ጠባቂነት ለሌላ ሰው ሆኖ የያዘን ሰው ንብረቱን እንዲለቅ ፡ ሐ ) የተለቀቀውን በይዞታው ሥር እንዲያደርግ ፣ እንዲጠብቅና እንዲያስተዳድር ለማዘዝ ። መ ) ተቀባዩ የተረከበውን ንብረት ለመጠበቅ ፣ ለማስ ተዳደርና ለማሻሻል የሚያስችለው ሥልጣን ለመስጠት ። ፪ ፍርድ ቤቱ ንብረት ጠባቂው ስለተቀበለው ንብረት የመክሰስ ወይም የመከሰስ መብት እንዲኖረው ፣ እንዲሁም ከንብረቱ የሚገኝ ኪራይ ፣ ትርፍ ወይም ሌላ ማንኛውንም ገቢ ለመሰብሰብና የሰበሰበውንም ገንዘብ ጠቃሚ ለሚሆን ጉዳይ ለማዋል እንዲችል ፣ ወይም ፍርድ ቤቱ ተገቢ መስሎ የታየውን ሌላ ሥልጣን ሊሰጠው ይችላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መሠረት ፍርድ ቤቱ የሚሰጠው ትዕዛዝ ንብረት ጠባቂውን ለመሾም የሚያስፈልገውን ወጭ ከግምት ውስጥ ማስገባት ይኖር በታል ። አስፈላጊ ሆኖ ካገኘውም ሹመቱን ከመስጠቱ በፊት አስፈላጊውማጣራትእንዲደረግማዘዝ ይችላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ሀ ) መሠረት በንብረት ጠባቂነት የሚሾመው የተፈጥሮ ሰውየሆነ እንደሆነ ይህ ሰው መልካም ሥነ ምግባርና ችሎታ ያለው እንዲሁም ከተከሳሹ ጋር ዝምድና ወይም የጥቅም ግንኙነት ው መሆን ይኖርበታል ። ስለንብረት ጠባቂው አበል ክፍያ ለንብረት ጠባቂው የሚከፈለውን አበል ፍርድ ቤቱ በሚሰጠው ጠቅላላ ወይም ልዩ ትዕዛዝ ላይ ይወስናል ። ስለንብረት ጠባቂው ግዴታዎች በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፪ መሠረት የሚሾም ንብረት ጠባቂ ከዚህ ቀጥሎ የተመለከቱት ግዴታዎች ይኖሩታል ። ፩ . እንዲያስተዳድር የተሾመበትን ንብረት በተመለከተ ኃላፊ ለመሆን የሚችል ዋስ ወይም መያዣ የመስጠት ፣ ፍርድ ቤቱ በሚወስነው ጊዜና የአቀራረብ ፎርም መሠረት የሂሣብ መግለጫ እየሠራ የማቅረብ ፣ ፍርድ ቤቱ በሚወስነው መሠረት የሚፈለግበትን ገንዘብ የመክፈል ፣ እና ፩ • በራሱ ከባድ ቸልተኝነት ወይም ሆን ብሎ ባደረገው ጉድለት በተረከበው ንብረት ላይ ላደረሰው ጉዳትኃላፊ ሆኖ የመክፈል ። ገጽ ፩ሺ፪፻፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፷ ዓ • ም • ፲፭ የንብረት ጠባቂውን ግዴታ ስለማክበር ፩ ንብረት ጠባቂው በራሱ ከባድ ቸልተኝነት ወይም ሆን ብሎ በንብረቱ ላይ ጉዳት ወይም ጉድለት ያደረሰ እንደሆነ የሚፈለግበትን ገንዘብ እንዲከፍል ፍርድ ቤቱ ሊያዘው ይችላል ። ፪ . ገንዘብ እንዲከፍል ፍርድ ቤቱ ካዘዘው በኋላ ሳይፈጽም የቀረ እንደሆነ ፣ ጠባቂው ንብረቱ ተሸጦ ከሽያጩ ላይ የተገኘው ሀብት በቸልተኝነት ወይም ሆን ብሎ ያደረሰው ጉድለት እንዲተካ ወይም ጉዳቱን ለመጠገን የሚያስፈልገውን ገንዘብ እንዲከፍል በማዘዝ ቀሪ ገንዘቡ እንዲመለስለት ለማድረግ ይችላል ። ንዑስ ክፍል ሁለት ስለማሸግና የሀብት ዝርዝር ስለማዘጋጀት ፩ . ዕግድ የተሰጠበትን አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በዚህ ክፍል የተመለከቱት | 16. Principle ድንጋጌዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ ። በፍርድ ቤት ትዕዛዝ የተደረገውን እሽግ ፍርድ ቤቱ እንዲነሳ ካላዘዘ በቀር ፣ ማንም ሰው እሽጉን ለመቅደድ ወይም ለመክፈት አይችልም ። በጉዳዩ ያገባኛል የሚል ወገን እሽጉ እንዲነሳለት ለፍርድ ቤት ማመልከት ይችላል ። ፲፯ . እሽግ እንዲደረግ ስለሚቀርብ ማመልከቻ ፩ . ዐቃቤ ሕጉ ንብረቱን ማሸግ አስፈላጊ መሆኑን በቃለ መሐላ ወይም በሌላ መንገድ በተረጋገጠ ማስረጃ ለፍርድ ቤት ማመልከት ይችላል ። ፪ : የወንጀሉ ጉዳይ ውሳኔ ከማግኘቱ በፊት ፍርድ ቤቱ በራሱ አስተያየት ወይም ማመልከቻ ሲቀርብለት የማሸግ ትዕዛዝ ለመስጠት ይችላል ። ፍርድ ቤት የማሸግ ትዕዛዝ በሚሰጥበት ጊዜ ይህን ሥራ ለመፈጸም ተገቢ የሆነ ሰው / ከዚህ በኋላ “ አሻጊ ” በመባል የሚታወቅ መርጦ ይሾማል ። ስለ መዝገብ አሻጊው በፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሠረት የእሽጉ ሥራ ከተፈጸመ በኋላ ከዚህ ቀጥሎ የተገለጹትን ጉዳዮች የሚያመለክት ፣ የራሱ ፊርማ ያረፈበት ፣ እሽጉ የተደረ ገበት ቀንና ዓመተ ምሕረት ያለበት መዝገብ ያዘጋጃል ፣ ሀ ) የፍርድ ቤቱ ትዕዛዝና ትዕዛዙ የተሰጠበት ቀንና ዓመተ ምሕረት ፣ ለ ) የታሸጉትን ነገሮች ዝርዝርና የሚገኙበትን ሥፍራ ፣ ሐ ) እንዲታሸጉ ከታዘዙት ውስጥ መገኘትና መታሸ የሚገባቸው ሆነው ሳይገኙ የቀሩትን ( የጐደ ሉትን ) ነገሮች ዝርዝር ፤ የታሸጉ ነገሮች ያሉበትን ቤት ወይም የሚገኙ በትን ቦታ የሚጠብቀውን ወይም ለዚሁ ቤትና ሥፍራ አላፊ የሆነ ሰው ካለ ስሙንና አድራ ፪ • የታሸጉ ንብረቶች የሚገኙበት ቤት ወይም ቦታ ቁልፍ ያለው ሲሆን ኣሻጊው መክፈቻዎቹን ለፍርድ ቤቱ ሬጂስትራር ማስረከብ አለበት ። ፲፱ ስለማይታሸጉ ነገሮች ፩ . ከዚህ ቀጥሎ በተመለከቱ ንብረቶች ላይ የእሽግ ትዕዛዝ | 19. No Seals to be Affixed on Cerain Property አያርፍባቸወም ፣ ሀ ) በተፈጥሮአቸው የሚበላሹ ወይም ቶሎ የሚሻ ግቱና የሚበሰብሱ ሲሆኑ ፣ ለ ) በመታሸጋቸው ምክንያት የሚበላሹ ወይም ቶሎ የሚሻግቱና የሚበሰብሱ ሲሆኑ ፣ ሐ ) ለባለንብረቱ አስፈላጊ የሆኑና ፍርድ ቤቱም አስፈላጊ መሆናቸውን ተረድቶ እንዳይታሸግ ባቸው ያዘዘ ሲሆን ። ገጽ ፭ሺ፭፻፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፵ ዓም • በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ሐ ) በተመለከተው መሠረት ፍርድ ቤቱ እንዳይታሸጉ ትዕዛዝ የሰጠባ ቸውን ነገሮች ዝርዝር አሻጊው አዘጋጅቶ ማቅረብ አለበት ። ፫ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ሀ ) መሠረት የእሽግ ትዕዛዝ እንዳያርፍበት የተደረገው ንብረት በሐራጅ ተሸጦ ገንዘቡ ተቀማጭ እንዲሆን ፍርድ ቤቱ ለማዘዝ ይችላል ። ጽ ስለ ኑዛዜዎችና ስለ ሌሎች የጽሑፍ ሰነዶች ፩ . አሻጊው በሚያሽገው ነገር ውስጥ የኑዛዜ ጽሑፎች ወይም ቀድሞ የታሸጉ ነገሮች ወይም ሌሎች ሰነዶች ያገኘ እንደሆነ የነዚሁኑ ጽሑፎች ዝርዝር አዘጋጅቶ ባንድ ላይ ጠቅልሎበእሽጉ ውስጥእንዲቀመጡካደረገ በኋላ ስለዚሁ ጉዳይ ትእዛዝ እንዲሰጥበት ያዘጋጀውን ዝርዝር ለፍርድ ቤቱ ያቀርባል ። ፪ ፍርድ ቤቱም እነዚህ ሰነዶች ስለሚቀመጡበት ሁኔታና ስለ አያያዛቸው ተስማሚ መስሎ የታየውን ውሣኔ ይሰጣል ። እሽግን ስለማንሳት ፩ . እሽግ እንዲነሳማመልከቻ ሲቀርብ ወይም ፍርድ ቤቱ በራሱ አስተያየት እሽጉን ማንሳት ተገቢ መሆኑን ሲገምት፡ ትእዛዙን በሚሰጥበት ጊዜ ለጉዳዩ አግባብ ያላቸው ወገኖች ሁሉ እንዲቀርቡ ያዛል ፣ ባለጉዳዮቹም ቀርበው ያላቸውን አሳብ ለመግለጽ ይችላሉ ። ፪ እሽጉእንዲነሳፍርድ ቤቱ ትእዛዝ ከሰጠ በኋላ አሻጊው እሽጉን በማንሳት እሽጉ ሲከፈት የተገኙትን ነገሮች ዝርዝር አዘጋጅቶ ከፈረመባቸው በኋላ ቀኑንና ዓመተ ምሕረቱን ጽፎ ያቀርባል ። ፳፪ የንብረቶችን ዝርዝር ስለማዘጋጀት ፩ ትዕዛዝ የተሰጠበትንብረት ዝርዝርእንዲዘጋጅና እንዲ ታወቅ ማስፈለጉን ፍርድ ቤቱ ሲረዳው ይህንኑ ዝርዝር ለማዘጋጀት ይችላል ብሎ የሚገምተውን ሰው ( ከዚህ ቀጥሎ “ መዝጋቢ ” በመባል የሚታወቅ ) መርጦ የዚሁኑ ንብረት ዝርዝር አዘጋጅቶ እንዲቀርብ ትእዘዝ ይሰጣል ። መዝጋቢው ከሁለት የማያንሱ ምስክሮች ባሉበት በፍርድ ቤቱ ትእዛዝ ላይ ተለይቶ የተገለጸውን የንብረት ዝርዝር ያዘጋጃል ። ዝርዝሩም ከዚህ ቀጥሎ የተመለከቱትን ነገሮች ይይዛል ፣ ሀ ) የንብረቱ ዝርዝር እንዲዘጋጅ ፍርድ የሰጠውን ትእዛዝ ፣ እና ለ ) የተመዘገቡትን ንብረቶች ትክክለኛ ዝርዝር ከዋጋቸው ግምት ጋር ። ፫ . ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ከሰጠ የንብረቶቹ ዋጋ የሚገመተው በፍትሐብሔር ሥነ ሥርዓት ሕግ አንቀጽ ፩፻፴፮ በተመለከተው መሠረት በልዩ አዋቂ ( ኤክስፐርት ) አማካይነት ይሆናል ። ልዩ አዋቂው ባደረገው የዋጋ ግምት ዝርዝር መግለጫ ላይ ቀኑንና ዓመተ ምሕረቱን ጽፎና ፈርሞበት ከመዝጋቢው ሪፖር ጋር ይያያዛል ። ፬ . የመዝጋቢው ራፖር የተጻፈበት ቀንና ዓመተ ምሕረት ተሞልቶበትና ተፈርሞበት ለፍርድ ቤት ይቀርባል ። ፍርድ ቤቱም በተለይ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው መዝገብ ውስጥ በፍርድ ቤቱ ሬጂስትራር እንዲመዘገብ ካደረገ በኋላ ጉዳዩ ከሚመለከተው መዝገብ ጋር በማያያዝ አባሪ ሆኖ እንዲቀመጥ ያደርጋል ። $ በማስፈላጊ ሆኖ ገጽ ፭ሺ፭፻ ራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፰ ዓም ክፍል ሦስት ስለንብረት አወራረስ ሥነ ሥርዓት ፳፫ • ንብረት እንዲወረስ ስለሚቀርብ ማመልከቻ ፩ . በሙስና ወንጀል የተገኘ ንብረት መወረስ ጥያቄ በዐቃቤ ሕግ አመልካችነት ሊታይ ይችላል ። ጀ የንብረት መወረስ ጥያቄ ተከሣሹ ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ በኋላ ሊቀርብ ይችላል ። ፳፬ ለፍርድ ቤት መረጃ ስለማቅረብ እንድሰው በፈጸመው የወንጀል ድርጊት ሳቢያ ጥቅም ያገኘ መሆኑን ወይም አለመሆኑን ወይም ተመላሽ የሚሆነውን ገንዘብ መጠን መወሰንን አስመልክቶ የሚነሱ ክርክሮች እንደ ፍትሐብሔር ጉዳይ የሚታዩ ናቸው ። ፳፭ ለፍርድ ቤት መረጃ ስለማቅረብ ፩ . በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፳፫ መሠረት የቀረበ የውርስ ጥያቄ ተቀባይነት ካገኘ ዐቃቤ ሕጉ ፍርድ ቤቱ በሚወ ስነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ተከሣሹ ወይም ሌላ ሦስተኛ ሰው በወንጀል ድርጊቱ ተጠቃሚመሆኑንናየጥቅሙን ዋጋ ግምት የሚያሳይ ማስረጃ ለፍርድ ቤቱ ማቅረብ አለበት ። ፍርድ ቤቱ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የቀረበው ማስረጃ አጥጋቢ ሆኖ ካላገኘው ዐቃቤ ሕጉ ተጨማሪ ማስረጃ እንዲያቀርብ ሊያዘው ይችላል ። በተከሣሹ ተቀባይነት ስላገኙ ጉዳዮች በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የቀረበ ማስረጃን በተመለከተ በተከሣሽ ተቀባይነት ያገኙ ወይም ያልተካዱ ጉዳዮች ፍርድ ቤቱ እንዳለቁ ጉዳዮች አድርጎ ይወስዳቸዋል ። ፳፯ በተከሣሽ የሚሰጡ መረጃዎች ፍርድ ቤቱ በቀረበው ጉዳይ ላይ ለመወሰን ካገኘው ተከሣሹ አስፈላጊውን መረጃ እንዲሰጥ ለማዘዝና ስለመረጃው አቀራረብናመረጃውየሚሰጥበትን የጊዜገደብ ሊወስን ይችላል ። ፳፰ ተመላሽ ስለሚሆነው የንብረት ወይም የጥቅም መጠን ፩ : ተከሳሹ በሙስና ወንጀል ያገኘው ንብረትና በወንጀል ከተገኘው ንብረት ያፈራው ንብረት ተመላሽ ይደረጋል ። ጅ ተከሣሹ እንዲመልስ የሚታዘዘው ከወንጀል የተገኘ የንብረት መጠን ካገኘው ጥቅም ወይም ይገኛልተብሉ ከሚገመተው ጥቅም ማለፍ የለበትም ። ፳፬ • የመውረስ ውሣኔን ስለማዘግየት ፩ . ፍርድ ቤቱ ተከሣሹ በወንጀል ድርጊቱ ጥቅም ማግኘት | 29. Postponement of Confiscation አለማግኘቱን ወይም ተመላሽ የሚሆነውን የንብረት መጠን ለመወሰን ተጨማሪ ማስረጃዎች ማግኘት አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው የጥፋተኝነት ውሣኔ ከሰጠበት ቀን አንስቶ ከስድስት ወር ላልበለጠ ጊዜ ውሣኔውን ሊያዘገየው ይችላል ። ጅ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የመውረስን ውሣኔ ለማዘግየት የሚቻለው በዐቃቤ ሕግጥያቄ ወይም በፍርድ ቤቱ አነሳሽነት ሊሆን ይችላል ። ገጽ ፭ሺ፭፻፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፵ ዓ • ም • ክፍል አራት ቅድመ ክስ ዝግጅት ቅድመ ክስ ዝግጅት የሙስና ወንጀል መደበኛ ክስ ሂደት ከመጀመሩ በፊት ጉዳዩን በሚያየው ፍርድ ቤት ይካሄዳል ። የቅድመ ክስ ዝግጅት ዓላማናሂደት ፩ የቅድመ ክስ ዝግጅት ዓላማ የሚከተሉት ናቸው ፣ ሀ ) ለክሱ አወሳሰን ሊረዱ የሚችሉ ጭብጦችን ለመለየት ፣ ለ ) ባለጉዳዮችጭብጦቹን እንዲረዱእገዛ ለማድረግ ፣ ሐ ) የክሱን ሂደት ለማፋጠን፡ መ ) ፍርድ ቤቱ የክሱን አካሄድ ለመምራት እንዲያስ ችለው ለማገዝ ። ፪ በቅድመ ክስ ዝግጅት ሂደት ፍርድ ቤቱ ፣ ሀ ) የማስረጃ ተቀባይነትን በተመለከተ በሚነሳ ለ ) መደበኛው የክስ ሂደት ከመጀመሩ በፊት ውሣኔ ሊያገኝ በሚገባው በማናቸውም የሕግ ጥያቄ ፤ ላይ ውሳኔ ሊሰጥ ይችላል ። የዐቃቤ ሕግ ግዴታ ፍርድ ቤቱ ዐቃቤ ሕጉን ፤ ፩ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፴፫ ሥር የተዘረዘሩትን በተመ ለከተ ለፍርድ ቤቱና ለተከሳሽ የጽሑፍ መግለጫ እንዲሰጥ ፤ ፪ : ለክሱ ሂደት ሊረዱ የሚችሉ የዐቃቤ ሕግ ማስረጃ እና ክሱን ለመረዳት የሚያስችል ማቴሪያል ፍርድ ቤቱ በሚያዘው ፎርም መሠረት እንዲያዘጋጅና ለፍርድ ቤትና ለተከሳሽ እንዲሰጥ ፤ ፫ በእሱ አስተያየትተቀባይነት ሊኖራቸው ይገባል የሚላ ቸውን ይዘታቸው እውነትነት ያላቸውን ሰነዶች እና ሌሎች ስምምነት ሊደረስባቸው ይችላሉ የሚላቸውን ጉዳዮች ለፍርድ ቤትና ለተከሳሽ በጽሑፍ እንዲያስ ታውቅ ፤ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የቀረበውን የጽሑፍ መግለጫ የተከሳሽን ተቃውሞ መሠረት በማድረግ ፍርድ ቤቱ ተገቢ ነው ብሎ ባመነበት መንገድ እንዲያሻሽል ፤ ሊያዘው ይችላል ። በዐቃቤ ሕግ የሚቀርብ የጽሑፍ መግለጫ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፴፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚቀርብ የጽሑፍ መግለጫ የሚከተሉትን የያዘ መሆን ይኖርበታል ፤ ፩ . ለክሱ መሠረት የሆኑትን መሠረታዊ ፍሬ ነገሮች ፤ ለፍሬ ነገሩ የሚጠሩትን ምስክሮች ፤ ለፍሬ ነገሩ አግባብነት ያላቸውን ኤግዚቢቶች እና ሌሎች የሰነድ ማስረጃዎች ፣ ዐቃቤ ሕጉ ለክሱ መሠረት ያደረገውን የሕግ ድንጋጌ ፤ ፭ ከዚህ በላይ ባሉት ንዑስ አንቀጾች ከተመለከቱት የሚመነጩ ወይም የተያያዙ ናቸው ብሎ ዐቃቤ ሕግ የሚያቀርባቸው ። እንዲሰጥ ወይም እንዲያሳይ ለማዘዝ ይትባ ) ገጽ ፩ስኛ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፰ ዓም : የተከሳሽ ግዴታ ዐቃቤ ሕጉ በፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ መሠረት ከፈጸመ በኋላ ፍርድ ቤቱ ተከሳሹ ፤ የመከላከያውን አጠቃላይ ነጥቦች ይዘት እና በመሠ ረታዊ ጉዳዮች ላይ ሊያነሳ ያሰባቸውን ጭብጦች በተመለከተ ለፍርድ ቤቱና ለዐቃቤ ሕግ የጽሑፍ መግለጫ እንዲሰጥ ፤ በቀረበው ክስ ላይ ያለውን ተቃውሞ ለፍርድ ቤቱና ለዐቃቤ ሕግ የጽሑፍ መግለጫ እንዲሰጥ ፤ ፫ ለመከላከያው መሠረት ያደረጋቸውን የሕግ ነጥቦችና ማስረጃዎቹን በተመለከተ ለፍርድ ቤቱና ለዐቃቤ ሕጉ የጽሑፍ መግለጫ እንዲሰጥ ፤ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፴፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) መሠረት ዐቃቤ ሕጉ ያቀረባቸውን ሰነዶችና ሌሎች ጉዳዮች በተመለከተ ከዐቃቤ ሕግ ጋር የሚስማማባቸው ነጥቦች ካሉ እንዲገልፅ ፣ ያልተስማማባቸው ካሉ ምክንያቱን እንዲገልጽ ፤ ሊያዘው ይችላል ። ስለትዕዛዝ ይግባኝ በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፴፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) መሠረት በሚሰጥ ውሳኔ ላይ ይግባኝ ለማቅረብ አይቻልም ። ክፍል አምስት ስለማስረጃ መረጃ ስለመጠየቅ ፩ . አንድ መርማሪ ወይም ዐቃቤ ሕግ አንድ ተጠርጣሪ በወንጀል ድርጊት ተጠቃሚ መሆኑን ከወንጀል ድርጊት የተገኘውን የጥቅም መጠን ወይም የሚገኝበትን ቦታ ለማወቅ አግባብ ያለው ሰነድእንዲ ሰጠው ወይም እንዲያይ ለፍርድ ቤት ማመልከት ይችላል ። ፍርድ ቤቱ ጥያቄው አግባብነት ያለው ሆኖ ካገኘው ተጠርጣሪውን ወይም ጉዳዩ የሚመለከተውን ሰው መጥራት ሳያስፈልግበእጁየሚገኘውን ወይም ይገኛል ተብሎ የሚጠረጠረውን ሰው ፍርድ ቤቱ በሚወስነው ቀን ውስጥ ሰነዱን ለመርማሪው ወይም ለዐቃቤ ሕጉ የማስረዳት ሸክምን ስለማዛወር ፩ . የሙስና ወንጀልን በተመለከተ ዐቃቤ ሕጉ ፤ ሀ ) ሥራው የመንግሥት ወይም የሕዝብ አገልግሎት መሆኑን ፤ ለ ተከሣሹ ጥቅም መጠየቁን ! ጥቅም ለማግኘት የተስፋ ቃል መቀበሉን ፣ ወይም ጥቅም መውሰዱን የሚጠቁም ምክንያት መኖሩን ፤ እና ሐ ) ጥቅም የጠየቀው ፤ ጥቅም ለማግኘት የተስፋ ቃል የተቀበለው ፣ ወይም ጥቅሙን የተቀበለው ሰው ከመደለያ ሰጪው ጋር የሥራ ግንኙነት ያለው መሆኑን ! ማሳየት ከቻለ የማስረዳት ሸክሙ ወደ ተከሳሹ ይዞራል ። ፪ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ቢኖርም ፤ የሙስና ወንጀልን በተመለከተ ተከሳሹ ሥራው የመንግሥት ወይም የሕዝብ አገልግሎት መሆኑንና ከሕጋዊ ገቢው በላይ መኖሩን ወይም ከሕጋዊ ገቢው በላይ ሃብት ማካበቱን.ዐቃቤ ሕግማሳየት ከቻለ የማስረዳትሸክሙ ወደ ተከሳሹ ይዞራል ። ፫ ተከሳሹ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ወይም ( ፪ የተመለከቱት ሁኔታዎች ትክክል አለመሆናቸውን በማስረዳት ማፍረስ ይችላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ የተጠቀሰው ሀብት ወደ ሦስተኛ ወገን ቢተላለፍም በተከሳሹ ባለቤትነት ወይም ይዞታ ሥር እንዳለ ይቆጠራል ።