አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፶፪
የአንዱ ዋጋ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
የ ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷ ፲፱፻፹፮
የውሃ ጉድጓድ ሥራ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፫፻፫
በዚህ ደንብ ውስጥ ፤
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አጭር ርእስ
ይህ ደንብ « የውሃ ጉድጓድ ሥራ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
« የውሃ ጉድጓድ ሥራ » ማለት በማንኛውም የቴክኖሎጂ ዘዴ በመጠቀም ለቤት ውስጥ አገል ግሎት ፤ ለግብርና ፤ ለኢንዱስትሪ ሌሎች ግል ጋሎቶች እንዲሁም ለጥናት የሚውል የቁፋሮና የኮንስትራክሽን ሥራ ማካሄድ ነው ፤
« የ h ርሰ ምድር ውሃ » ማለት አገልግሎት ላይ ለመ ዋል በሚችል መጠን ከመሬት ገጽ በታች በአኩዋ ፈርስ ውስጥ የሚገኝ ውሃ ነው ።
አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷ ፲፱፻፹፮ የውሃ ጉድጓድ ሥራ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ ፩ ሀ | Puties of the Prime Minister and The Council of Ministers
መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል
የፖስታ ሣጥን ቍ F ሺ፩ (80,001)