አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፰
የአንዱ ዋጋ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ነ ጋ ሪ ት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፯ ፲፱፻፹፮ የአዋሳ እርሻ ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፶፱
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፯ ፱፻፹፮ የአዋሳ እርሻ ልማት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩ አጭር ርዕስ ፤
ይህ ደንብ « የአዋሳ እርሻ ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፯ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
… ቋ ቋ ም
፩. የአዋሳ እርሻ ልማት ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድር ጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ፤ በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ ኅዳር î ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስ ትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯፩ሀ መሠረት | No. 2/1991 and Article 47 (1) (a) of the Public Enterprises
ይህን ደንብ አውጥቷል
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)