×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የናዝሬት ትራክተር መገጣጠሚያ ፋብረካን ማፍረሻ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 209/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፫
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝቦች ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ደንብ ቁጥር ፪፻፱ / ፪ሺ፫
የናዝሬት ትራክተር መገጣጠሚያ ፋብሪካን ማፍረሻ | Nazareth Tractor Assembly Factory Dissolution Council of Ministers የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፭ሺ፰፻፫
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፱ / ፪ሺ፫ የናዝሬት ትራክተር መገጣጠሚያ ፋብሪካን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ይህ ደንብ “ የናዝሬት ትራክተር መገጣጠሚያ ፋብሪካ ማፍረሻ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፱ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል:
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ ራሲያዊ ሪ T ብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ አንቀጽ ፭ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር | Republic of Ethiopia Proclamation No. 691/2010 and ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ (፩) (ሐ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል::
በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፷፫ / ፲፱፻፹፭ ተቋቁሞ የነበረው የናዝሬት ትራክተር መገጣጠሚያ ፋብሪካ በዚህ ደንብ ፈርሷል፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?