×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 78/1994 የሚኒስትሮች ምክር ቤት የገቢ ግብር ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፴፯ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፪ ቀን ፲፱፻፲፬
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፱፻፲፬ ዓም
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የገቢ ግብር ደንብ ..... ገጽ ፩ሺ፪፻፲፩
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፰ / ፲፱፻፲፬ የገቢ ግብር ስለማስከፈል በወጣው
አዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ
ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን
በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ ( እንደተሻሻለ ) ኣንቀጽ ፭ እና | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic በገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፮ / ፲፱፻፶፬ አንቀጽ ፩፻፲፯ በተሰጠው | Republic of Ethiopia Proclamation No. 4/1995 ( as amen ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
ክፍል ፩
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የገቢ ግብር ደንብ ቁጥር | 1. Short Title ፪፰ / ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪ . ትርጓሜ
፩ . በዚህ ደንብ ውስጥ ፤
ሀ ) “ አዋጅ ” ማለት የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፮
፲፱፻፶፬ ነው ፤
ለ ) “ የግብር ባለሥልጣን ” ማለት እንደአግባብነቱ
የፌዴራል አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ዋና
መ / ቤት እና በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተቋቋሙ
ቅርንጫፍ ጽ / ቤቶቹ እንዲሁም የየክልሉ የግብር
ሰብሳቢ አካላት ናቸው ፤
በዚህ ደንብ ውስጥ ያሉ ቃላትና ሐረጐች በአዋጁ
የተሰጣቸውን ትርጉም ይይዛሉ ።
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፪ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?