×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለሳውላ ቀይ አፈር የገጠር ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብደር ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዓቀፍ ልማት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 582/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፴፰
አዋጅ ቁጥር ፭፻፹፪ / ፪ሺሀ ዓ.ም
ለሳውላ ቀይ አፈር የገጠር ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዓቀፍ ልማት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ … ገጽ ፬ሺ፩፻፰
አዋጅ ቁጥር ፭፻፹፪ / ፪ሺህ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዓቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ ፴ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
ይህ አዋጅ « ለሳውላ ቀይ አፈር የገጠር ኤሌክት ሪፊኬሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዓቀፍ ልማት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፹፪ / ፪ሺህ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ለሳውላ ቀይ አፈር የገጠር ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮ ጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፳ሚሊዮን የአሜ ሪካን ዶላር / ሃያ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር / የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ Democratic Republic of Ethiopia a Loan in the amount of ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ | 20,000,000 US Dollars (Twenty million US Dollars) for ፈንድ ለዓለም ዓቀፍ ልማት መካከል እ.ኤ.አ. ኖቬ | financing Sawla Key Afer rural electrification project was ምበር ፲፱ ቀን ፪ሺ፯ በቪየና የተፈረመ በመሆኑ ፣
በሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) 55 Sub Article (1) and (12) of the Constitution it is መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?