×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 75/1989 ዓም የኢትዮጵያ ፕሬስድርጅት ማቋቋሚያ(ማሻሻያ ኣዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

_ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፰ አዲስ አበባ - ግንቦት ፩ ቀን ፲፱፻፷፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፭ / ፲፱፻፳፱ ዓም• የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) . . . . . . . . . . ገጽ ፭፻፳ Proclamation . . . . . . . . . | አዋጅ ቁጥር ፪፭ / ፲፱፻፷፱ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን ግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፪፭ ፲፱፻ዥ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትማቋቋሚያ አዋጅቁጥር ፩፻፲፫ ፲፱፻፳፯ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ ፩ ከአንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፯ ) ተጨምሯል ፣ “ የድርጅቱን ጋዜጠኞችና የቴክኒክ ሠራተኞች የደመወዝ ስኬል ፡ የቅጥርና የአስተዳደር መመሪያ ያወጣል ፡ ፡ ” ፪ . የአንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) ፡ ( ፰ ) እና ( ፱ ) እንደቅደም ተከተላቸው ንዑስ አንቀጽ ( ፰ ፡ ( ፬ ) እና ( 7 ) ሆነዋል ። ያንዱ ዋጋ , , [ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ . ሣቁ ፰ሺ፩ | ገጽ ፭፻፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፰ ግንቦት ፩ ቀን ፲፱፻፱ ዓም Federal Negarit Gazeta - No . 38 13 May 1997 – Page 521 ፫ . የአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ፫ ( ላ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፪ ( ለ ተተክቷል ፤ “ ላ ቦርዱ በሚያወጣው መመሪያ መሠረትጋዚጠኞች ንና የቴክኒክ ሠራተኞችን ይቀጥራል ያስተዳድ ራል ፤ ደመወዝና አበላቸውንም ይወስናል ። የድር ጅቱን ሌሎች ሠራተኞች በፌዴራል ሲቪል ሰር ቪስ ሕግ መሠረት ይቀጥራል ያስተዳድራል ። ” ፫• አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፩ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ፡ | - day of May , 1997 . . አዲስ እበባ ' ንቦት ፭ ቀን ፲፱፻፴፱ ዓ ም . ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?