×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የ1958 ዓ.ም የጠቅላይ ጤና ጥበቃ አማካሪ ቦርድ አባሎች የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 311/1965

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ አምስተኛ ዓመት ቍጥር ፬
የጋዜጣው ዋጋ
q ገ ውስጥ ባመት
በ፮ ወር
» ያንዱ ለውጭ አገር እጥፍ ይሆናል
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት

ማ ው ጫ "
፲፱፻፶፰ ዓ ም
ትእዛዝ ቊጥር ፵፩፶፰ ም.
የኢትዮጵያ የአይሮፕላኖች ማኅበር ቻርተር ለመ ሠረዝ የወጣ ትእዛዝ ።
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር I ፻፵፯፶፰ ዓ ም. ሹመት "
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፲፩ ፶፰ ዓ ም. የ፲፱፻፶፰ ዓ ም የጠቅላይ ጤና ጥበቃ አማካሪ ቦርድ አባሎች
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ ።
ገጽ ፲፩
ትእዛዝ ቍጥር ፵፩ ፲፱፻፶፰ ዓ. ም. የኢትዮጵያ የአይሮፕላኖች ማኅበር ቻርተር ለመሠረዝ የወጣ ትእዛዝ "
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥ ያ
በኢትዮጵያ የአይሮፕላኖች ማኅበር ምትክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለአክሲዮን ማኅበር ስለ ተቋቋመ ፤
የኢትዮጵያ የአይሮፕላኖች ማኅበር ንብረቶችና እንዲ ሁም የማኅበሩ ዕዳና ግዴታዎች አየር መንገድ የአክሲዮን ኅበር በዚህም መሠረት የኢትዮጵያ ሥራውን ስላቆመ ፤
አዲስ አበባ ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ አይሮፕላኖች ማኅበር እንዲፈርስ የማኅበሩ የቦርድ ዲሬክተሮች በመስማማት የሰጡት ውሳኔ የሚኒስት ሮች ምክር ቤቶቻችን መክሮበት ያጸደቀውን ተመልክተን ፤ በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን አንቀጽ ፳፯ መሠረት የሚከተለወን አዘናል "
መ ን ግ ሥ ት ።
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፻፷፬ (1364)
1 ይህ ትእዛዝ « የኢትዮጵያ የአይሮፕላኖች ማኅበር ለመ ሠረዝ በ፲፱፻፶፰ ዓ ም የወጣ ትዛእዝ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ተሠርዘዋል "
፩) የኢትዮጵያ አይሮፕላኖች ማኅበር ቻርተር « የመን ግ ሥት ማስታወቂያ ቁጥር ፶፱ / ፲፱፻፴፰ ዓ ም » እና ፪) በቁጥር ፷፩፲፱፻፴፰ ዓ ም የወጣ የመንግሥት ማስ ታወቂያ "
በሙሉ ወደ ኢትዮጵያ | Lines, Incorporated have been transferred to, and all the እንዲዛወሩ ስለ ተደረገ ፤ የአይሮፕላኖች ማኅበር

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?