የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፵፭ አዲስ አበባ ሐምሌ ፯ ቀን ፲፱የን ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፯ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት ሥርዓት ኣዋጅ.ገጽ ፫ሺ፩፻፴፭ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፯ / ፲፱፻፲፯ ስለጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት ሥርዓት የወጣ አ ዋ ጅ አዘገጃጀትና ሥርዓት በጥራ ደረጃ ላይ የተመሠረተ እንዲሆንና processing and marketing system of raw hide and skin አሰባሰብ ፣ አዘገጃጀት ፣ አከመቻቸትና የሚገባው ጥቅም እንዲገኝ ማድረግ በማስፈለጉ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥቶ ፶፭ / ፩ / መሠረት ታውጃል ፡፡ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት ሥርዓት ይችላል ፡፡ ት ር ጓ ሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ፩ / “ የግብይት ሥርዓት ” ማለት ጥሬ ቆዳንና ሌጦን የመሰብሰብ ፣ የማዘጋጀት ፣ የማጓጓዝና የመሸጥ ሂደት ነው ፣ ያንዱ ዋጋ 2.80 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ዥ ሺ ፩ ፱ / “ አግባብ ያለው አጣን ” ማለት የኤክስፖ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፭ ሐምሌ ፳ ቀን ፲፱፻፳፯ ዓ.ም “ ጥሬ ቆዳ ” ማለት ከበሬ ፣ ከወይፈን ፣ ከላም ፣ ከጊደር ወይም ከግመል የሚገኝ ትኩስ ወይም ሰአየር የደረቀ ወይም በጨው የተዘጋጀ ቆዳ ሲሆን ሚኒስቴሩ ጥሬ ቆዳ ብሎ የሚሰይማቸ ውንም ያጠቃልላል ፣ ፫ / “ ጥሬ ሌጦ ” ማለት ከበግ ፣ ከፍየል ፣ ከጥጃ ከኣ ወይም ከዓሣ የሚገኝ ትኩስ ወይም በአየር የደረቀ ወይም በጨው የተዘጋጀ ሌጦ ሲሆን ሚኒስቴሩ ጥሬ ሌጦ ብሎ የሚሰይማቸውንም ያጠቃልላል ፣ ፬ / “ ትኩስ ቆዳ ወይም ሌጦ ” ማለት በጨው ያልታጀለ ወይም በአየር ያልደረቀ እርጥብ ቆዳ ወይም ሌጦ ነው ፣ ፭ / “ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ” ማለት ጥሬ ቆዳና ሌጦን ለመሰብሰብ ፣ ለማዘጋጀትና ለማጓጓዝ የሚያስችል ብቃት ያለው መሆኑን ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ነው ፣ ፮ / “ የግብይት ተሳታፊዎች ” ማለት በጥሬ ቆዳና ሌጦ ንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሰብሳቢዎች ፣ አቅራቢዎች ፣ ቄራዎችና ፋብሪካዎች ናቸው ፣ ፯ / “ ማጓጓጓዣ ” ማለት ጥሬ ቆዳና ሌጦን ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚሰጥ ተሽከርካሪ ሲሆን የጭነት እንስሳትነም ያጠቃልላል ፣ ገጠር ልማት ፰ / “ ሚኒስቴር ” ማለት የግብርናና ሚኒስቴር ነው ፣ ቴሩ ሲሆን የአገር ውስጥ ግብይት ሥርዓትን በሚመለከት የግብርናና የሚከታተል የክልል አካል ነው ፣ “ ሰው ” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው :: ፫ . ተፈጻሚነት ይህ ኣዋጅ በጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት ተሳታፊዎች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል ፡፡ ፬ . የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ፩ / ማንኛውም ሰው የጥሬ ቆዳና ሌጦ ንግድ ፍቃድ ከማውጣቱ በፊት አግባብ ካለው ባለሥልጣን የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማግኘት ይኖርበታል ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፭ ሐምሌ ፳ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ፪ / የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ለማግኘ ለማሳደስ መሟላት የሚገባቸው ሁኔታዎች ሚኒስቴሩ በሚያወጣው መመሪያ ይወሰናሉ ኙ ጥሬ ቆዳና ሌጦ ስለማዘጋጀትና ስለማጓጓዝ ፩ / ማንኛውም ቆዳና ሌጦን የሚያዘጋጅ ሰው ሚኒስቴሩ በሚያወጣው ማደራጃ ድርጅት ሊኖረው ይገባል ፣ ፪ / ጥሬ ቆዳና ሌጦ ከማደራጃ ድርጅት ወደ ሌላ አካባቢ መጓጓዝ የሚችለው ሚኒስቴሩ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት ሲሆን ጭነቱ አግባብ ባለው አካል በሚመደብ ተቆጣጣሪ በፕሎምፕ መታሸግና በተቆጣጣው የተፈረመ የመሽኛ ወረቀት እንዲኖረው ይደረጋል ፣ ማንኛውም ጥሬ ቆዳና ሌጦ የሚያጓጓዝ ሰው ለጭነቱ የሚሰጠውን የመሸኛ ወረቀት መያዝና አግባብ ባለው ባለሥልጣን በተመደበ ተቆጣጣሪ ሲጠየቅም ማሳየት አለበት ፡፡ ፮ . የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት በማንኛውም እርከን የኢትዮጵያ ደረጃዎች ባለሥልጣን በሚያወጣው የጥራት ደረጃ ፣ እና ፩ / ጥሬ ሌጦ ሲሆን በስፋት ፣ ፪ / ጥሬ ቆዳ ሲሆን በክብደት ፣ ላይ የተመሠረተ ይሆናል ፡፡ ፯ ክልከላ ፩ / ማንኛውም ሰው የንግድ ፈቃድ ሳይኖረው መሰማራት አይችልም ፣ ፪ / ማንኛውም አልተፈቀደለት አይችልም :: ማጓጓዝና ስለግብይት መረጃ ማንኛውም የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት ተሳታፊ የየራሱን ፣ ፩ / የየዕለቱን የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግዥ መጠንና ዋጋ ፣ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፭ ሐምሌ ፳ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፪ / የየዕለቱን የጥሬ ቆዳና ሌጦ ሽያጭ መጠንና የተቀባይ ዝርዝር ፣ እና ፫ / በየዕለቱ የገዛውን የጥሬ ቆዳና ሌጦ የጥራት ደረጃ መረጃዎችን ፣ ባለሥልጣን ሲጠየቅ መስጠት አለበት ፡፡ ፱ . ስለቁጥጥርና አስተዳደራዊ እርምጃዎች ፩ / አግባብ ባለው አካል የተመደበ ተቆጣጣሪ መታወቂያውን በማሳየት ድንጋጌዎችና ለማስፈጸም ደንቦችና መመሪያዎች በአግባቡ መተግበራቸውን ይቆጣጠራል ፣ ፪ / የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት ተሳታፊ ይህን ኣዋጅና አዋጁን ለማስፈጸም የወጡ ደንቦችና መመሪያዎችን ካላከበረ ሊታገድ ወይም ሊሰረዝ ይችላል ፣ ፫ / በአገሪቱ ልዩ ልዩ አዋጀች አግባብ ያለው ባለሥልጣን የሚወስዳቸው አስተዳደራዊ እርምጃዎች እንደተጠበቀ በሌለው ሰው ተከማችቶ ወይም ሲጓጓዝ የተገኘ እንደኮንትሮባንድ ተቆጥሮ ተገቢው እርምጃ ይወሰዳል ፣ ፬ / ቆዳና ሌጦ ፈቃድ በሌለው ሰው መከማቸቱን መጓጓዙን ለጠቆመና ባለሥልጣን እንዲከፈለው ሊደረግ ይችላል ፡፡ ፲ ደንብና መመሪያ የማውጣት ሥልጣን የቆዳና ሌጦ ኤክስፖርት ግብይት ሥርዓትን በሚመለከት ለማስፈፀም የሚያስፈልጉ ደንቦችን የሚኒስትሮች ምክር ቤት እና መመሪያዎችን ሚኒስቴሩ ሊያወጡ ይችላሉ ፣ የቆዳና ሌጦ የአገር ውስጥ ግብይት ሥርዓትን በሚመለከት ይህን አዋጅ ለማስፈፀም የሚያስ ደንቦችንና መመሪያዎችን ክልሎች ሊያወጡ ይችላሉ ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፭ ሐምሌ ፰ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም ፲፩ . የተሻሩ ህጐች የቆዳና ሌጦ ደንብ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፳፰ በዚህ አዋጅ ተሽሯል ፣ ፪ / ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ማንኛውም ሕግ ፣ የአሠራር በተመለከቱ ተፈጻሚነት አይኖረውም ፡፡ ፲፪ . አዋጁ የሚፀናበት ይህ አዋጅ ከሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፮፯ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፲፯ ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት