የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፫ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፩ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፶፭ ዓም የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ገጽ ፪ሺ፫፻፴፪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፱ / ፲፱፻፲፭ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን | pursuant to Article 5of the Definition of Powers and Duties of በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና በዓለም አቀፍ የተዋሀደ የሸቀጦች አሰያየምና አመዳደብ ሥርዓት ኮንቬንሽን | International Convention on the Harmonized Commodity ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፷፭ አንቀጽ ፬ መሠረት ይህን | Description and coding system Ratification Proclamation ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ቁጥር ፳፱ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ ከጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፪ / ፲፱፻፷፭ ( እንደተሻሻለ ) ጋር ተያይዞ የሚገኘው የጉምሩክ የዕቃ ቀረጥ ሥርዓትና ተመን ሁለተኛ መደብ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ዓጭ . ፪ሺ፫፻፴፫ ቁጥር ተ፫ ጥር ፳፪ ቀን ፲፱፵፭ ፩ አንቀጽ ለ፬ ) ሀ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ለ፬ ) ሀ ተተክቷል ። “ ፬ የኢትዮጵያ መንግሥት መሥሪያ ቤቶችና መንግ ሥታዊ ያልሆኑ የዕርዳታ ድርጅቶች ስለሚያስመጧቸው ( ሀ ) የኢትዮጵያ መንግሥት መሥሪያ ቤቶች እና መንግ ሥታዊ ያልሆኑ የዕርዳታ ድርጅቶች የሚያስመጧ ቸውን የልማት መሣሪያዎችና ዕቃዎች የገቢዎች ሚኒስቴር ፤ አግባብ ካለው የፌዴራል መሥሪያ ቤት ወይም የክልል መስተዳድር ቢሮ በሚቀርብለት የፕሮጀክት የስምምነት ሠነዶች መሠረት ቋሚ የልማት መሣሪያዎችና ዕቃዎች መሆናቸውን አረጋግጦ ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ ይፈቅዳል ። ” ፪ ንዑስ አንቀጽ ፲ተሠርዞ በሚከተለው ንዑስ አንቀጽ ፲ ተተክቷል ። “ ፲ ሥልጣን የገቢዎች ሚኒስቴር በዚህ ደንብ መሠረት የኢት ዮጵያ መንግሥት መሥሪያ ቤቶች እና መንግሥታዊ ያልሆኑ የዕርዳታ ድርጅቶች የሚያስመጧቸው የልማት መሣሪያዎችና ዕቃዎች ከፕሮጀክቶቹ ጋር የሚዛመዱ መሆናቸውን ፕሮጀክቱ የሚመለከ ታቸው የፌዴራል መሥሪያ ቤቶችና የክልል መስተ ዳድር ቢሮዎች የሚያቀርቡለትን ሠነድ መርምሮ በማረጋገጥ ፣ የቀረጥ ነፃ መብቱን አፈጻጸም የማመ ቻቸት ኃላፊነት ተሰጥቶታል ። ” ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከ ነሐሴ ፯ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም : መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ