አምሳ ሶስተኛ ዓመት ቍጥር ፩፻፩
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፮ ፲፱፻፹፮ የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስት ሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፬፻፷
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፮፲፱፻፹፩ የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩ _ አጭር _ ርዕስ
ይህ ደንብ « የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ድርጅት ማቋ ቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፯ ፲፱፻ ፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል "
፪. መቋቋም
፩ የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የል ማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል „
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል "
ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል
አዲስ አበባ ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ጋ ዜ ጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፯ | tion No. 2/1992 and Article 47 () (a) of the Public Enter ፩ | ሀ | መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ 8,001)