የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፬ አዲስ አበባ ሰኔ ፮ ቀን ፪ሺ.፱ዓ.ም
______________ ማውጫ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፲ ö / ፪ሺ፱ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በኮሪያ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ … ገዕ ፱ሺ፮፻፶፱
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፲፱ / ፪ሺ፱
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በኮሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን አየር አገልግሎት ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በኮሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የአየር ልግሎት ስምምነት ግንቦት ፲፰ ቀን ፪ሺ፰ ዓ.ም. አዲስ አበባ
የተፈረመ በመሆኑ ፣
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፲፯ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀውነ በመሆኑ ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ _ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ. ፹፩