×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ብሔራዊ ስነ-ልክ ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 194/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲፬ አዲስ አበባ የካቲት ፫ ቀን ፪ሺ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፺ ö / ፪ሺ፫
ብሔራዊ የስነ - ልክ ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፭ሺ፯፻፭
ክፍል አንድ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ " ብሔራዊ የስነ - ልክ ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺ ö / ፪ሺ፫ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፬ / ፪ሺ፫ ብሔራዊ የስነ - ልክ ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንበ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | This Regulation is issued by the Council of Ministers in ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና | accordance with Article 5 and 34 of the Definition of Powers ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫
አንቀጽ ፭ እና ፴፬ መሠረት ይህን ደንብ አው VO
3. ትርጓሜ.
በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡ ፩ / " ስነ - ልክ " ማለት የአለካክ ሳይንስ ነው ፤
፪ / “ ሕጋዊ ስነ - ልክ " ማለት በህግ የተቀመጡ መስፈርቶች መሠረት በማድረግ
ልኬትን ፣
ያንዱ ዋጋ
የልኬት ዘዴዎችን ከማረጋገጥ ጋር በተያያዘ በሕግ አስፈፃሚ አካላት የሚከናወን ተግባር ነው ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?