የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፭ አዲስ አበባ ግንቦት ፳፬ ቀን ፲ህየን፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፭ ፲፱፻፶፪ ዓ.ም የኢትዮ - ሩሲያ የኢኮኖሚ ፡ የሳይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፪፻፲፭ አዋጅ ቁጥር ፪፻፭ / ፲፱፻፵፪ የኢትዮ ሩሲያ የኢኮኖሚ ፡ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት መካከል የኢኮኖሚ ፡ የሣይንስና የቴክኒክ Republic of Ethiopia and the Russian Federation Government ትብብር ስምምነት ኅዳር ፲፮ ቀን ፲፱የን፪ ዓም • በሩሲያ ሞስኮ ከተማ ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፡ ስምምነቱ፡ የሚፀናውና በሥራ ላይ የሚውለው አንደኛው ወገን በሕገ መንግሥቱ መሠረት አስፈላጊውን ሥርዓት አሟልቶ | Agreement shall enter into force on the latter date on which በዲፕሎማሲያዊ መስመር ለሌላኛው ከሚያሳውቅበት የመጨረሻ | either party notifies the other through diplomatic channel ቀን ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፪ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፯ ( ፩ ) እና ( 18 ) መሠረት የሚከተለው | Republic of Ethiopia , it is hereby proclaimed as follows . ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ ሩሲያ የኢኮኖሚ ፡ የሳይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፭ / ፲፬፻፲፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪፻፲፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ግንቦት ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ፪ • የስምምነቱ መጽደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥታት መካከል ህዳር ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፪ ዓም . ሞስኮ ላይ የተፈረመው የኢኮኖሚ ፡ የሳይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት በዚህ አዋጅ ፀድቋል ። ፫ የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስትር ሥልጣን የኢኮኖሚልማትና ትብብርሚኒስትር ስምምነቱን በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ . አዋጁ የሚናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ