×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩ጀጽ፩/፲፱፻፵፰ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አሥራ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፲፯ አዲስ አበባ - ጥር ፲፪ ቀን ፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፩ / ፲፱፻፵፰ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ...... ገጽ ፫ሺ፫፻፰ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፩ ፲፱፻፲፰ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ . ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and ለመወሰን ፲፱፻፲፰ አንቀጽ ፩ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር | Republic of Ethiopia Proclamation No.471 / 2005 and አንቀጽ ፰ ( ፩ ) መሠረት ይህን ደንብ | Article 8 ( 1 ) of the Higher Education Proclamation No. አውጥቷል ፡፡ ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ ‹‹ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፩ / ፰ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ በዚህ ደንብ ውስጥ ‹‹ አዋጅ ማለት የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፩ / ፲፱፻፶፭ ነው :: ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ . ሺ ፩ ገጽ ፫ሺ ፫፻፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 3 ጥር 1 ቀን ክፍል ሁለት ስለኮሌጁ እንደገና መቋቋም ፣ ዓላማ ፣ ሥልጣንና ተግባር ፫ እንደገና መቋቋም ፩ . የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ ( ከዚህ በኋላ ‹‹ ኮሌጅ » እየተባለ የሚጠራ ) ራሱን የቻለ ህጋዊ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ እንደገና ተቋቁሟል ። ፪ የኮሌጁ ተጠሪነት ለአቅም ግንባታ ሚኒስቴር ይሆናል :: ፬ ዓላማ ኮሌጁ የሀገሪቱን ሲቪል ሰርቪስ የሙያና የአመራር | 4 Objectives of the College አቅም ለማሳደግና የሥነምግባር ደረጃ ለማሻሻል የሚረዱ ፣ ፩ . የስልጠናና የትምህርት ፕሮግራሞችን ቀርጾ በተለያዩ የአቅርቦት ዘዴዎች የመስጠት ፣ ፪ . ምርምሮችን የማካሄድ ፣ ፫ . የምክር አገልግሎቶችን የመስጠት ፣ ፬ . የሙያ- መለኪያዎችን ማውጣትና የሙያ ማረጋ ገጫ የምስክር ወረቀት መስጠት ፣ ዓላማዎች ይኖሩታል ፡፡ ፭ . የኮሌጁ ስልጣንና ተግባር የአዋጁ አንቀጽ ፲፬ እንደተጠበቀ ሆኖ የሚከተሉት ስልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፣ ፩ . የአጫጭር ጊዜ ስልጠናዎችና ልዩ የሆኑ የቅድመ ምረቃና የድህረ ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞችን ይቀርጻል ፣ ይሰጣል ፣ ፪ . ምርምር ያካሂዳል ፣ የምክር አገልግሎት ይሰጣል ፣ ፫ . የሙያ መለኪያዎችን ያወጣል በነዚህም መለኪ ያዎች መሠረት ለኦዲተሮችና ለአካውንታንቶች የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ይሰጣል ፣ ፬ . የምስክር ወረቀት ፣ ዲፕሉማና ዲግሪ እንዲሁም ለከፍተኛ ውጤትና አስተዋፅኦ ሽልማትና ማዕረግ ይሰጣል ፣ ጅ በሥሩ ኢንስቲትዩቶችን ፣ ማዕከሎችንና ሌሎች የትምህርት ፣ የምርምርና የአገልግሎት መስጫ ክፍሎችን ያቋቁማል ፣ ፮ . የገቢ ማስገኛ ተቋሞችንና የገቢ ፈንድ ያቋቁ ፯ በሀገሪቱ ውስጥና በሌሎች ሀገሮች ከሚገኙ አቻ ተቋሞችና ተመሣሣይ ዓላማ ካላቸው ጋር ግንኙነት ይመሰርታል ፣ ፰ . በኮሌጁ ውስጥ የመረጃ ልውውጥ እንዲኖር የሚያስችል ስርዓት ይዘረጋል ፣ ፱ . የንብረት ባለቤት ይሆናል ፣ ውል ይዋዋላል ፣ በስሙ ይከሳል ፣ ይከሰሳል ፣ ፲ . ዓላማውን ለማራመድ የሚያስችሉ ሌሎች ተግባ ራትን ያከናውናል ። ክፍል ሦስት የኮሌጁ የፖሊሲና የስራ አስፈጻሚ አካላት ፮ . ስለኮሌጁ አስተዳደር ቦርድ መቋቋም ፩ . ተጠሪነቱ ለአቅም ግንባታ ሚኒስቴር የሆነና በሚኒስትሩ የሚሾሙ ሰብሳቢና ስድስት ሌሎች አባላት ያሉት የኮሌጁ አስተዳደር ቦርድ ( ከዚህ በኃላ ‹‹ ቦርድ › እየተባለ የሚጠራ ) ተቋቁሟል ፡፡ ቦርዱ የራሱ ፀሐፊ ይኖረዋል ፡፡ ተጠሪነቱ ለፕሬዚዳንቱ የሆነ የሚከተሉላ አሳቢ ጽ WWW ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ጥር ፬ ። ፯ . የቦርዱ ሥልጣንና ተግባር የአዋጁ አንቀጽ ፴፭ እንደተጠበቀ ሆኖ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፣ ፩ . የኮሌጁን ተልዕኮዎችና ጥቅሞች ያስጠብቃል ፣ ፪ . የኮሌጁን ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሹመት ያቀርባል ፣ ፫ . ኮሌጁ በትምህርት ፣ በስልጠና ፣ በምርምር ፣ በምክር አገልግሎትና በሙያ ሰርተፊኬት አሰጣጥ ረገድ የሚመራባቸውን አጠቃላይ ፖሊሲዎችና የውስጥ ደንቦችን ያወጣል ፣ ፬ . የኮሌጁ የሰው ሀይል የቁሳቁስና የገንዘብ ምንጮች የመንግሥት ፖሊሲዎችን መሠረት በማድረግ መዋላቸውን ይከታተላል ፣ ፩ የኮሌጁን አደረጃጀት ይወስናል ፣ ፮ . የኮሌጁን የገቢ ምንጭ በተመለከተ አጠቃላይ አቅጣጫዎችን ይነድፋል ፡፡ ፯ . አግባብ ባለው ሕግ መሠረት የኮሌጁን ኦዲተር ይሰይማል ያገልግሎቱን ክፍያም ይወስናል ፤ ፰ . በኮሌጁ ውሣኔ አሰጣጥ ሂደት ዲሞክራሲያዊ ተሳትፎ መኖሩን ያረጋግጣል ፣ ፱ . ለኮሌጁ ሠራተኞች የሚሰጡ ከፍተኛ መጠሪያ ዎችን ወይም ማዕረጎችን በኮሌጁ የውስጥ ደንብ መሠረት ያፀድቃል ፣ የኮሌጁን ስትራቴጂካወና ዓመታዊ ዕቅዶችን ያፀድቃል በጀቱን ለመንግሥት ያቀርባል ፣ አፈጻጸማቸውንም ይከታተላል ፣ ፲፩ . የአዋጁ አንቀጽ ፴፭ / ፯ / እንደተጠበቀ ሆኖ የኮሌጁን የአካዳሚክና የአስተዳደር ሠራተኞች መተዳደሪያ ደንብ ያወጣል ፣ ፲፪ . የኮሌጁን ዓላማ ለማስፈጸም የሚረዱ ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል ። ፰ የኮሌጁ ሴኔት መቋቋም የሚኖሩት የኮሌጁ ሴኔት ተቋቁሟል ፣ ፩ . የኮሌጁ ፕሬዚዳንት ..... ፪ . የኮሌጁ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ፫ . የተቋማት ፣ የማዕከላት እና የድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት ዳይሬክተሮች ፬ . የህዝብ ግንኙነትና የገበያ ጥናት መኮንን ፩ የዕቅድና ሥራ አመራር ደጋፊ ክፍል ዳይሬክተር ፮ . የቤተ መጻሕፍትና የኢንፎርሜሽን ኃላፊ .... አባል ፯ . ሬጅስትራር ፰ . የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ፱ . የካሪኩለምና ፔዳጎጂካል ማዕከል ኃላፊ ፲ በእያንዳንዱ ተቋም ፣ ማዕከል ወይም የድህረ ምረ ትምህርት ቤት የመ ወከሉ አንድ አንድ የአካዳሚክ ሠራተኞች ተወካዮች .... አባላት ፲፩ . ሁለት የተማሪዎች ተወካይ ፲፪ . የሴቶች የስራ አመራር ማዕከል ኃላፊ ፲፫ . የሰራተኞች ተወካይ ገጽ ፫ሺ ፫፻፴፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ጥር ፬ ቀን IME ፱ . ስለኮሌጁ ሴኔት ሥልጣንና ተግባር የአዋጁ አንቀጽ ፴፯ እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ ሴኔቱ የሚከ ተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፣ ፩ . በዕቅዶችና በጀት ላይ ውይይት ያደርጋል በፕሬዚዳንቱ አማካኝነት ለቦርዱ ያቀርባል ፣ ፪ . የቦርዱ ስልጣን እንደተጠበቀ ሆኖ በተማሪዎች አስተዳደር በትምህርት በሰው ኃይል እንዲሁም ዲሲፕሊንን በሚመለከቱ ጉዳዮች የአካዳሚክ መመሪያዎች ያወጣል ፣ ፫ በኮሌጁ የሚሰጡ የስልጠና ፣ የትምህርት : የምርምርና የምክር አገልግሎቶች አግባብነትና ጥራት ያላቸው መሆናቸውን ያረጋግጣል ፣ በማደግ ላይ ያሉ ክልሎች ፣ የሴት ፣ የአካል ጉዳተኞች የጎልማሳ ተማሪዎችን ምልመላ ቅበላና ማቆየት የሚመለከቱ የድጋፍ መንገዶችን ያመቻቻል ፣ ለጎልማሶችና የሙያ ልምድ ላላቸው ተማሪዎች የሚያገለግል ልዩ የቅበላ ሥርዓት ያወጣል ፣ የቦርዱ ስልጣን እንደተጠበቀ ሆኖ የተማሪዎችን ቅበላ ! ማቋረጥና መልሶ ቅበላን የሚመለከቱ መመዘኛዎችን ያወጣል ፣ የትምህርት መለኪያዎችን በተለይም የፈተናዎች ዓይነትና ዘዴዎች መስፍርቶችን ይወስናል ፣ ፰ . በትምህርት መለኪያዎቹ መሠረት ዲግሪዎች ፣ ዲፕሎማዎችና የምስክር ወረቀቶች እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶች የሚሰጡበትን ሁኔታ ይወስናል ፣ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት የሌክቸረር ፣ የረዳት ሌክቸረር ፣ የረዳት ምሩቅና የቴክኒክ ረዳቶች ዕድገት በአካዳሚክ ኮሚሽኖች ሲቀርብለት ውሳኔ ይሰጣል ፣ ፲ . በኮሌጁ ውስጥ ከፍተኛ የማዕረግና የትምህርት እንዲሁም ማዕረጎች እንዲሰጡ ለቦርዱ ያቀርባል ፡፡ ፲፩ . አዳዲስ የትምህርት መርሃ ግብሮች በኮሌጁ ውስጥ እንዲጀመሩ ያደርጋል ፤ የኮሌጁን ተቋማት ውህደት በተመለከተ የቀረበ ሃሣብን መርምሮ ያፀድቃል ፣ ፲፪ . የኮሌጁን ተቋማት ፣ የማዕከላትና የድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት ካሪኩለሞችን መርምሮ ያፀድቃል ፣ ፲፫ . የራሱን የስብሰባ ስርዓት ደንብ ያወጣል :: ፲ ስለኮሌጁ ሥራ አስፈጻሚዎች ፩ . ኮሌጁ አንድ ፕሬዚዳንትና ሁለት ምክትል ፕሬዚዳ ንቶች ይኖሩታል ። ፪ . ፕሬዚዳንቱ እንዲሁም ምክትል ፕሬዚዳንቶቹ በቦርዱ | 11. Powers and Duties of the President አቅራቢነት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሾማሉ ። ፲፩ . የፕሬዚዳንቱ ስልጣንና ተግባር የአዋጁ አንቀጽ ፵ እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ ፕሬዚዳንቱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፣ ፩ . ለኮሌጁ አጠቃላይ አመራር ይሰጣል ቀልጣፋና እንቅስቃሴ በሚያስችል ስራዎችን ያስተዳድራል ፣ ይቆጣጠራል ፣ ፪ . ለኮሌጁ ራዕይ ፣ ተልዕኮ እና እሴቶች ሙሉ ድጋፉን ይሰጣል ፣ የኮሌጁን ጥቅም ያስጠብቃል ፣ ፫ የኮሌጁን የልዩ ልዩ የስራ ዘርፍ ዳይሬክተሮችን ፣ ምክትል ዳይሬክተሮችንና ሌሎች ኃላፊዎችን ይመድባል ፣ ፬ . የኮሌጁን የሥራ ፕሮግራምና በጀት አዘጋጅቶ ለቦርዱ ያቀርባል :: ገጽ ፫ሺ ፫፻፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፮ ጥር ፲፪ ቀን ፲ል ። ፲፪ . የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ስልጣንና ተግባር የአዋጁ አንቀጽ ፵፩ እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ተጠሪነቱ ለፕሬዚዳንቱ የሚከተሉት ስልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ! ፩ . የኮሌጁ የሥልጠና ፣ የትምህርት ፣ የምርምርና የምክር አገልግሎት ስራዎች አግባብነታቸውንና ጥራታቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ አስፈላጊውን መንገድ ይቀይሳል ይከታተላል ፣ ፪ . የአካዳሚክ ሰራተኞች ሙያቸውን በማሳደግ ልቀው እንዲገኙ አስፈላጊውን ድጋፍ ይሰጣል ፣ ፫ . ለኮሌጁ የአካዳሚክ ሰራተኞችና ተማሪዎች በመማር ማስተማር በምርምር እና በምክር አገልግሎት ተግባራት ዙሪያ ምቹ ሁኔታ መኖሩን ያረጋግጣል ፣ ፬ . የአካዳሚክ ሠራተኞችን ቅጥር ያፀድቃል ! ፩ . በኮሌጁ የሚከናወኑ የትምህርት የሥልጠናና የምር ምር ስራዎችን ያስተባብራል ፣ ይመራል ፣ ፮ . እቅዶችንና የአፈጻጸም ሪፖርቶችን በማዘጋጀት ለፕሬዚ ዳንቱ ያቀርባል የእቅዶቹን አፈጻጸም ይከታተላል ፡፡ ፫ . የልማትና አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ስልጣንና ተግባር ፣ የአዋጁ አንቀጽ ፵፩ እንደተጠበቀ ሆኖ የልማትና አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ተጠሪነቱ ለፕሬዚዳንቱ ሆኖ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፣ ፩ . የኮሌጁን ተልዕኮና አላማዎች ለማሳካት ቀልጣፋና ዘመናዊ የሆነ አስተዳደራዊ ስራ የሚከናወንበትን ምቹ ሁኔታ ዘላቂ በሆነ መንገድ እንዲፈጠር ያደርጋል ፣ ፪ . የኮሌጁ ዓላማ እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ የኮሌጁ የገቢ ምንጭ የሚስፋፋበትንና የሚጠናከርበትን መንገድ ይቀይሳል ? ፫ የኮሌጁ የአስተዳደር አገልግሎት አሠጣጥ ደረጃዎችና አሠራሮች የሚሻሻሉበትን ሁኔታ ያጎለብታል ፣ ፬ የኮሌጁ ባለሙያዎችና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች የላቀ የሥራ አፈጻጸም እንዲኖራቸው መንገድ ይቀይሳል ፣ ፭ . የኮሌጁን የአስተዳደርና ፋይናንስ ጉዳዮችና የኢንፍ ራስትራክቸር ፕሮጀክቶችን ያስተባብራል ፣ ይመራል ፣ ይቆጣጠራል ፣ ፮ እቅዶችንና የኤፈጻጸም ሪፖርቶችን በማዘጋጀት ላፕሬዚዳንቱ ያቀርባል ፣ የእቅዶቹን አፈጻጸምም ይከታተላል ። . ስለአካዳሚክ ኮሚሽኖች መቋቋም ፩ . በእያንዳንዱ ኢንስቲትዩት ፡ ማዕከል ወይም ድህረ ምረቃ | 14. Establishment of Academic Commissions ትምህርት ቤት የአካዳሚክ ይቋቋማል ። ፪ . የአካዳሚክ ኮሚሽኑ ተጠሪነት እንደአግባቡ ለኢንስቲት ዩቱ ለማዕከሉ ወይም ለድህረ ምረቃ ትምህርት ቤቱ ዳይሬክተር ሆኖ የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ፣ የማዕከሉ ትምህርትቤቱ ዳይሬከተር ምክትል ዳይሬክተሩ አዳቶችን ዕድገትና ማዕረግ ገጽ ፫ሺ ፫፻፳፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፯ ጥር ጀዩ ቀን ላይ ሐ ) በኢንስቲትዩቱ ፣ በማዕከሉ ወይም በድህረ ምረቃ ትምህርት ቤቱ የሚገኙ የክፍል ኃላፊዎች ... አባላት መ ) የአካዳሚክ ሠራተኞች ተወካይ ሠ ) የተማሪዎች ተወካይ የሴት ተማሪዎች ተወካይ ሰ ) የኢንስቲትዩቱ የማዕከሉ ወይም የድህረ ምረቃ ትምህርት ቤቱ የተከታታይ ትምህርት አስተባባሪ .... አባል ፭ . ስለአካዳሚክ ኮሚሽኖች ሥልጣንና ተግባር የኮሌጁ ቦርድ ፣ ሴኔት ፣ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ሥልጣንና ተግባር እንደተጠበቀ ሆኖ እያንዳንዱ የአካዳሚክ ኮሚሽን የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ። ፩ የኢንስቲትዩቱን ፣ የማዕከሉን ወይም የድህረ ምረቃ ትምህርት ቤቱን እቅድና በጀት ያዘጋጃል ፣ ሲፀድቅ አፈጻጸሙን ይከታተላል ። ፪ የሥልጠናና የትምህርት መርሃ ግብሮችን ትምህርቶች ያዘጋጃል ሲፀድቅም ተግባራዊ ያደርጋል ፡፡ ፫ የአካዳሚክ ሠራተኞችን ቅጥር ይመረምራል ፣ እንዲጸ ድቅም ለአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት ያቀርባል ፡፡ ፬ በኢንስቲትዩቱ ፣ በማዕከሉ ወይም በድህረ ምረቃ ትምህርት ቤቱ ሠራተኞችና ተማሪዎች ውስጥ የሙያ ክብርና የሥነ ምግባር መለኪያዎች በከፍተኛ ደረጃ የሚያድጉበትን ሁኔታ ያስፋፋል :: ፭ የመምህራንና የቴክኒክ ለኮሌጁ ሴኔት አቅርቦ ያስወስናል ፡፡ ዓላማዎች የፕሮግራሞችና አገልግሎቶች አግባብነትና ጥራት ቀጣይነት ባለው ሂደት ከፍላጎት ጋር እየተመዛዘነ የሚሄድበትን ሁኔታ ያጎለብታል :: ፯ በኢንስቲትዩቱ ፣ በማዕከሉ ወይም በድህረ ምረቃ ትምህርት ቤቱ ውስጥ ብቃታቸውን ያስመሰከሩ ዕጩዎችን በመለየት ዲግሪ : ዲፕሎማ ፣ የምስክር ወረቀት ወይም ሌሎች ከትምህርት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ሽልማቶች እንዲያገኙ ለኮሌጁ ሴኔት በማቅረብ ያስጸድቃል ፡፡ ፰ በማደግ ላይ ያሉ ክልሉች ሴቶችና አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ድጋፍ የሚያገኙበትን መንገድ ይቀይሳል ። ፱ ከኮሌጁ ሴኔትና ከፕሬዚዳንቱ የሚሰጡትን ሌሎች ተመሣሣይ ተግባራትን ያከናውናል ፡፡ ፲ የራሱን የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ደንብ ያወጣል ። . ሌሎች የኮሌጁ አካላት ቦርዱ በዚህ ደንብ ከተመለከቱት ውጭ ያሉ አካላትን ማቋቋም እና ሥልጣንና ተግባራቸውን መወሰን ይችላል ፡፡ ፩ ድርጅቱን ይመራል ? ” ድራል ፤ ገጽ ፭ሺ ፫ይ ፈይራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፯ ጥር 8 ቀን ። ክፍል አራት ስለገቢ አመንጪ ድርጅትና ስለገቢ ፈንድ ንዑስ ክፍል አንድ ስለገቢ አመንጪ ድርጅት ፲፯ . ስለድርጅት መቋቋም ተጠሪነቱ ለኮሌጁ የልማትና አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት የሆነ የኮሌጁ ገቢ ማስገኛ ሥራዎችን የሚመራ የኮሌጁ አካል ( ከዚህ በኃላ “ ድርጅት ” እየተባለ የሚጠራ ) ተቋቁሟል ። ፲፰ . የድርጅቱ ካፒታል ፩ . የአዋጁ አንቀጽ ፵፱ እንደተጠበቀ ሆኖ አስፈላጊ ሆኖ ሊገኝ ከመንግሥት የፋይናንስ ሕጎች ጋር በተጣጣመ መልኩ ቦርዱ የድርጅቱን ካፒታል ሊወስን ይችላል :: ፪ የአዋጁ አንቀጽ ፴፱ እንደተጠበቀ ሆኖ ከኮሌጁ አካዳሚያዊና አካዳሚያዊ ካልሆኑ አካላት የሚገኙ ገቢዎች የድርጅቱ ገቢዎች ይሆናሉ ፡፡ ፬ . የድርጅቱ ሥልጣንና ተግባር የኮሌጁ የውስጥ ደንቦች እንደተጠበቁ ሆነው ድርጅቱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፣ ፩ . የማማከር አገልግሎት መስጠት ፤ ፪ . የኢንተርኔት ካፌና የኮምፒውተር አገልግሎት መስጠት ፤ ፫ የመጽሐፍትና የሌሎች ሕትመቶች ሽያጭ አገልግሎት መስጠት ፤ ፬ ያሉትን መሣሪያዎችና መገልገያዎች ማከራየት ፤ ፭ ሌሎች ተመሳሳይ የገቢ ማስገኛ አገልግሎቶችን መስጠት ፡፡ 3. የሥራ አስኪያጁ ሥልጣንና ተግባር የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ፤ ፪ ኣድርጅቱ የተመደቡ የኮሌጁን ሠራተኞች በኮሌጁ መተዳ ደሪያ ደንብ መሠረት ያስተዳድራል ፤ ፫ የድርጅቱን ዕቅድና በጀት አዘጋጅቶ በኮሌጁ ፕሬዝዳ ንት በኩል ለቦርዱ ያቀርባል ፣ ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል ፤ ፬ በኮሌጁ ስም ለድርጅቱ የተከፈተውን የባንክ ያንቀሳቅሳል ፤ ኙ የፈንዱ የፋይናንስና የሂሳብ አያያዝ ሥርዓት ከአገሪቱ የፋይናንስ ሕጎች ጋር የተጣጣመ መሆኑን ያረጋግጣል ፣ ፮ . ከድርጅቱ ጋር የተያያዙ ሌሎች ተግባሮችን ያከናውናል ። ሪፖርት ስለማቅረብ ሥራ አስኪያጁ የድርጅቱን የፋይናንስ መግለጫና የሥራ እንቅስቃሴ ሪፖርት የድርጅቱ የበጀት ዓመት ካላቀበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት የሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ ለኮሌጁ የልማትና አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ማቅረብ አለበት ፡፡ ንዑስ ክፍል ሁለት ስለገቢ ፈንድ 3. መቋቋም ዓላማውና የገቢ ምንጩ በአዋጁ አንቀጽ ከ፫ እስከ ፲፭ በተገለጸው መሠረት የሆነ የኮሌጁ ፈንድ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡ ፡ እዚዳንት ሪፖርት ያቀርባል ፤ ገጽ ፫ሺ ፫፻፳፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፯ ጥር ፲፪ ቀን ጥ E ፳፫ . የፈንዱ አካላት ፩ . ፈንዱ ፣ ሀ ) የፈንዱ አስተዳደር ቦርዱ ( ከዚህ በኋላ የፈንዱ ቦርድ " ተብሎ የሚጠራ ) ፣ እና ለ ) ሴክሬታሪያት ፣ ይኖረዋል ፡፡ ፪ . የፈንዱ ቦርድ ተጠሪነቱ ለኮሌጁ ፕሬዚዳንት ይሆናል ፡፡ ፳፬ . የፈንዱ ቦርድ አባላት 6. የፈንዱ ቦርድ በኮሌጁ ፕሬዚዳንት የሚሰየሙ አምስት | 24. Members of the Fund's Board አባላት ይኖሩታል ፡፡ ፪ የፈንዱ ቦርድ አባላት የሥራ ዘመን ሁለት ዓመት ይሆናል ፡፡ ፫ . የፈንዱ ቦርድ አባላት በማናቸውም ሁኔታ ሥራቸውን በምትካቸው ይሰየማሉ ፡፡ ፳፭ . የፈንዱ ቦርድ ሥልጣንና ተግባር የፈንዱ ቦርድ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖ የፈንዱ ዓላማዎች ሥራ ላይ መዋላቸውን ይቆጣጠራል ፣ ለአፈጻጸማቸው አስፈላጊውን መመሪያ ያወጣል ፤ ፪ . ከልዩ ልዩ የፈንዱ ምንጮች የተገኙ ገቢዎች በተገቢ መዋላቸውን በተመለከተ በሴክሬታሪያቱ የሚቀርብለትን ሪፖርት መርምሮ ያጸድቃል ፤ ፫ . የፈንዱ ገቢዎች በየጊዜው መሰብሰባቸውን ያረጋ ፬ ስለሥራው ለኮሌጁ ፭ ሌንዱ ዓላማ መሳካት የሚያስፈልጉ ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል ፡፡ ፳፮ . የፈንዱ ቦርድ ስብሰባዎች የፈንዱ ቦርድ ስብሰባዎች የሚካሄዱበት ሁኔታና የድምጽ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት ቦርዱ በሚያወጣው የውስጥ ደንብ ይወሰናል ፡፡ ፳፯ . የሴክሬታሪያቱ ሥልጣንና ተግባር ሴክሬታሪያቱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፤ ፩ . ዓመታዊ በጀት ፣ የሥራ እንቅስቃሴና የሂሣብ ሪፖርቶችን ለፈንዱ ቦርድ አቅርቦ ያጸድቃል ፤ ፪ . በፈንዱ ድጋፍ የሚካሄዱ ፕሮጀክቶችን ይመረምራል ፣ በፈንዱ ቦርድ መመሪያ መሠረት የፕሮጀክቶቹን የሥራ ማስኬጃ ገንዘብ ይፈቅዳል ። ፫ . ለፈንዱ ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎችን ያጠናል ፤ ፬ . የፈንዱን ቦርድ የሥራ መዛግብት ፣ ዘገባዎችና የስብሰባ ቃለ ጉባዔዎችን ይይዛል ፣ የፈንዱ ቦርድ ውሳኔዎች በትክክል መፈጸማቸውን ያረጋግጣል ፤ ፭ . በፈንዱ ቦርድ የሚሰጡትን ሌሎች ሥራዎች ያከናው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ርህ ገጽ ፭ሺ ፫፻፷፰ ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፯ ጥር ፲፪ ቀን * ፳፪ . የሴክሬታሪያቱ ዳይሬክተር ሥልጣንና ተግባር የፈንዱ ሴክሬታሪያት ዳይሬክተር ፈንዱን በሚመለከቱ ጉዳዮች ተጠሪነቱ ለፈንዱ ቦርድ ሆኖ በዚህ ደንብ አንቀጽ ፳፯ የተመለከቱትን የሴክሬታሪያቱን ሥልጣንና ተግባራት ሥራ ላይ ያውላል ፡፡ ክፍል አምስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፳፱ የተሻሩ ሕጎች ፩ . የኢትዮጵያ ሲቪል ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፫ / ፲፱፻፳፰ በዚህ ደንብ ተሽሯል ። ፪ . ይህን ደንብ የሚቃረኑ ሌሎች ደንቦችና መመሪያዎች የተሸፈኑ ጉዳዮችን በሚመለከት ተፈጻሚነት አይኖራቸውም ፡፡ ፴ ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ መጋቢት ፳፪ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም. መለስ ዜናዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?