ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፵፩
የጋዜጣው ፡ ጋ
ባር • ውስጥ ' ባመት '
በ፮ • ወር
ያንዱ '
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ጊ ያ ዊ ወ ታ ደ ራ ዊ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ት
ማ ው ጫ ፲፱፻፷፰ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፵፯ / ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
● • ብረተ ብ hE ፉ
የከተማን ቦታና ትርፍ ቤት የመንግሥት ንብረት ለማድረግ የወጣ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፪፻
አዋጅ ቊጥር ፵፯፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የከተማን ቦታና ትርፍ ቤት የመንግሥት ንብረት ለማድረግ የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በየከተማዎቹ ውስጥ በሚገኙት ፋብሪካዎች 1 ኢንዱስ ትሪዎችና እንዲሁም በየከተሞች ውስጥ በሚገኙ በተለያዩ የሥራ መስኮች ተሠማርቶ የሚገኘው የከተማው ወዝ አደርና ለፍቶ አዳሪው በኅብረተሰቡ ውስጥ ሊኖረው የሚችለው የኑሮ ደረጃ 1 ሰብአዊ መብቱ ፤ ክብሩና ማዕርጉ የሚወሰነው የሚ ኖርባት ከተማ በምትሰጠው የመኖርና የመሥራት ዕድል
በመሆኑ ፤
በከተሞቻችን ውስጥ አብዛኛዎቹ ቦታዎችና ቤቶች በጥ
ቂት መሣፍንት 1 መኳንንት 1 ከፍተኛ የመንግሥት ባሊሥል ጣኖችና በከበርቴዎች በመያዛቸው 1 እነዚህም የሀብታም ክፍ ሎች ያላቸውን የፖለቲካና የኤኮኖሚ ኃይል ያለአግባብ በመ ጠቀምሰው ሠራሽ የከተማ ቦታ እጥረት በመፍጠር የከተማ ቦታ ዋጋን እንዲወደድ በማድረግ ፤ በጠቅላላው የብዝበዛ ሥር ዓት ጠንክሮ ለከተማው እድገትና ለብዙኃኑ የከተማ ነዋሪ ሕዝብ የኑሮ መሻሻል ክፍተኛ እንቅፋት በመሆናቸው !
ኢትዮጵያ
ለመኖሪያ የሚያ í ለግ A ም ሆነ ለመሥሪያ የሚሆነው የከ ተማ ቤት በጥቂት ሰዎች እጅ መሆኑ የቤት ኪራይ ቁጭ ብለው ሳይለፉ በማግኘት ሰፊ ብዝበዛ እንዲፈጽሙ ከማስቻ ሉም በላይ ፤ ከእነዚህም መካከል ከሕግ በላይ ሆነው ለብዙ ዘመናት የግብር ክፍያ ግዴታቸውን እንዳያሟሉ ስላደረጋ ቸው 1
አዲስ አበባ ሐም ô ፲፱ ቀን ፲፱፻፷፯ዓ.ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር §ሺ§ (1031)
houses are in the hands of an insignificant number of feudal lords ,
| abusing their political and economic power, have created artifi
individuals has not only enabled such people to carry on their exploitation of the many through house rent but has also Ied
በከተማ የሚኖረው ወዝ አደርና ለፍቶ አዳሪው ለረጅም ዘመን ግፍና ጭቆና እየተፈጸመበት ለገዥው መደብ ቅንጦ ትና መንደላቀቅ መሣሪያ በመሆን I የጭቆና አገዛዝ ተጭ ኖት የኢትዮጵያዊነቱን መብት ተገፍፎ ለብዙ ዘመን አጥቶት የነበረውን አገሩ በእኩልነት ልትሰጠው የሚገባውን የኤኮኖሚ ፤ የፖለቲካና የሶሻል መብቱን እንዲጐናጸፍ ለማድረግ ፤ የሚ long time, only when all the opportunities afforded by the urban ኖርባት ከተማ የምትሰጠውን ማንኛውንም ዕድል በእኩልነት እንዲያገኝ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ ፤
| masses, forced to languish for a long time under the yoke of | subjugation and oppression and used as mere instruments for the