×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፭፻፩/፲፱፻፶፰ ዓ.ም የንግድ ምልክት ምዝገባና ጥበቃ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፴፯
ኣዲስ ኣበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፲፰ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፩ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም
የንግድ ምልክት ምዝገባና ጥበቃ አዋጅ
ገጽ ፫ሺ፪፻፴፩
አዋጅ ቁጥር ፭፻፩ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም
የንግድ ምልክት ምዝገባና ጥበቃ አዋጅ
ዕቃ በማምረት እና በማከፋፈል .. ወይም አገልግ WHEREAS , it is necessary to protect the reputation ሎት በመስጠት የንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሰዎችን and goodwil_of_business persons engaged in መልካም ስም እና ዝና ለመጠበቅ ፣ እንዲሁም በተመ | manufacturing and distribution of goods as well as ሳሳይ ዕቃዎችና አገልግሎቶች መካከል መሳከርን ለማ | rendering services by protecting trademarks to avoid ስወገድ የንግድ ምልክት ጥበቃ ማድረግ በማስፈለጉ ፤
የንግድ ምልክቶች በነፃ ገበያ ሥርዓት ውስጥ | WHEREAS , trademarks , in the course of free trade . የሸማቾችን በመምራት በማስጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ድርሻ እንዳላቸው የታወቀ | and protecting their interests : በመሆኑ፡
ለንግድ ምልክቶች ጥበቃ ማድረግ ለብሔራዊ ኢኮኖሚ መዳበር በተለይም ለንግድ እና ኢንዱስትሪ | economic advancement and especially on the trade and ልማት ኣዎንታዊ አስተዋጽኦ እንዳለው በመታመኑ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ . NOW , THEREFORE , in accordance with Article መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት ከዚህ | 55 ( 1 ) of the Constitution of the Federal Democratic የሚከተለው ታውጇል ፡፡
ክፍል አንድ ጠቅላላ ድንጋጌዎች
አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የንግድ ምልክት ምዝገባና ጥበቃ አዋጅ ቁጥር ፭፻፩ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ ሚቀ ዝሸ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?