የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 3 ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፭ አዲስ አበባ - ታኅሣሥ ፲፯ ቀን ፲፱፻፫፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፱፻፳፱ ዓም• ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከኩዌት ፈንድ ለአረብ የኢኮኖሚ ልማት ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፫፻፲፭ አዋጅ ቁጥር ፴፰ ፲፱፻፫፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት ፈንድ ለአረብ የኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ፯ ሚሊዮን ፮፻ ሺህ ኩዲ | WHEREAS , a Loan Agreement , between the Federal 5 ( ሰባት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺህ የኩዌት ዲናር ) የሆነ ገንዘብ \ Democratic Republic of Ethiopia and the Kuwait Fund for - የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | ሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት ፈንድ ለአረብ ኢኮኖሚ ልማት - መካከል እኤአ ኤፕሪል ፬ ቀን ፲፱፻፮ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ ፲፯ ቀን - ፲፱፻፵፬ ዓ . ም . ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ _ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መሠረት የሚከ 3 ተለው ታውጇል ። 5 ፩ ኣጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከኩዌት ፈንድ ለአረብ የኤኮኖሚ ልማት ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፲፰ ፲፱፻ዥህ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ሸሺ፩ ገጽ ፫የገኔ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፭ ታኅሣሥ ፲፯ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም : Federal Negarit Gazeta No . 15 26 December 1996 Page 316 | ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት ፈንድ ለአረብ የኤኮኖሚ ልማት መካከል እ ኤ . አ . ኤፕሪል ፬ ቀን ፲፱፻፶፮ በአዲስ አበባ የተፈረመው ቁጥር ፬፻፲፬ የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፯ ሚሊዮን | ፮የሺህ ኩዲ ( ሰባት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺህ የኩዌት | ዲናር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት | በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፲፯ ቀን ፲፱፻ዥ፱ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፯ ቀን ፲፱፻፴፱ ዓ•ም• ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት