×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኅብረተሰብአዊት ሕዝባዊ ሊቢያ ዓረብ ጃማሒሪያ የልማት ብድር ስምምነት አዋጅ 123/1977

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፳፭
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤ ባገር ' ውስጥ ፡ ባመት ፡
» - በ፮ · ወር '
12 ብር
ማ ው ጫ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
E ብረተሰብኣ E ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ። ጋ ት
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፫ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የኅብረተሰብኣዊት ሕዝባዊ ሊቢያ ዓረብ ጃማሒሪያ የልማት ብድር ስምምነት አዋጅ. ገጽ ፪፻፯
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፫ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
በኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግ ሥትና በኅብረተሰብኣዊት ሕዝባዊ ሊቢያ ዓረብ ጃማሒሪያ መካከል የተፈረመውን የብድር ስምምነት
ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመክርበት ቀርቦለት ምክር ቤቱ ስለተቀበለው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ነሐሴ ፲፬ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስላጸደቀው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቊጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ. ም. በአንቀጽ ፭ (፮) መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
ኢትዮጵያ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር _ ቤት · ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የኅብረተሰብኣዊት ሕዝባዊ ሊቢያ ዓረብ ጃማሒሪያ የልማት ብድር ስምምነት አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፫ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ ትርጓሜ ፤
አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፱ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ለልዩ ልዩ የልማት እቅዶች እንዲውል ከኅብረተሰብ | Military Government of Socialist Ethiopia and the Socialist ኣዊት ሕዝባዊ ሊቢያ ዓረብ ጃማሒሪያ ስለተገኘው የአሥራ አምስት ሚሊዮን (15,000,000) የአሜሪካን ዶላር ብድር Military Government of Socialist Ethiopia of a loan of Fifteen
በኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥ ትና በኅብረተሰብኣዊት ሕዝባዊ ሊቢያ ዓረብ ጃማሒሪያ መካ ከል ሐምሌ ፳ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የብድር ስምምነት በትሪ
development projects was signed at Tripoli on ' the 27th day of | July 1977; and
ፖሊ ስለተፈረመ ፤
በዚህ አዋጅ ውስጥ « የብድር ስምምነት » ማለት በኅብረ | 2. ተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በኅብረተሰብኣዊት ሕዝባዊ ሊቢያ ዓረብ ጃማሒሪያ መካ ከል ሐምሌ ፳ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የተፈረመው የብድር ስምምነት ነው ።
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
Definition

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?