×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጰያ ማዕድን፤ ነዳጅና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብ (ማሻሻያ) የሚንሰተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 413/2017

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፹፭ አዲስ አበባ ነሐሴ ፳፭ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፲፫ / ፪ሺ፱ የኢትዮጵያ ማዕድን ፣ ነዳጅ እና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን ____ ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል
የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ደንብ ቁጥር ፬፻፲፫ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ማዕድን ፤ ነዳጅና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብ | Ethiopian Mineral, Petroleum and Bio - Fuel Establishment Council of (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፱ሺ፰፻፺፰
ያንዱ ዋጋ
የኢትዮጵያ ማዕድን ፤ ነዳጅና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፷፯ / ፪ሺ፰ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፦
፩ / በደንቡ ከአንቀጽ ፮ (፲፩) በኋላ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ (፲፪) ተጨምሯል ፦
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 and 30 (7) of Definition of Power and
ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ (እንደተሻሻለ) አንቀጽ ፭ እና ና ፴ (፯) እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፳፩
እና ፵፯ (፩) (መ) መሰረት ይህን ደንብ አውጥ ዩል
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ " የኢትዮጵያ ማዕድን ፤ ነዳጅና ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፲፫ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. ማሻሻያ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ... ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?