ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፪ ።
ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት "
ነ ጋ ሪ ት: ጋ ዜ ጣ
የጋጣው ዋጋ
ባ ı ር ውስጥ ባት
» በ ወር
ለውጭ አር አጥፍ ይሆናል
ማ ው
1 ፱ ፷፩ ዓ
"
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፹፩ ፷፩ ዓ. ም.
ገጽ
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፹፪፷፩ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፶፪ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የማዘጋጃ ቤት ማስታወቂያ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፶፫ / ፷፩ ዓ. ም. የ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የጠቅላይ ጤና ጥበቃ አማካሪ ቦርድ ምርጫ
ቍጥር ፫፻፹፩ ፲፱፻፷፩ ዓ ም ።
የመንግሥት ማስታወቂያ
ነሐሴ ፱ ቀን ፲፱፻፷ ዓ ም ለግራዝማች ጅሎ በሪሶ ቀኛዝማችነት ።
፲፯
ገጽ ፲፰
ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት መልካም ፈ ______ C
የሚከተለውን ማዕርግ ሰጥተዋል ።
ገጽ ፲፱
ገጽ ፲፱
ነሐሴ ፲፬ ቀን ፲፱፻፷ ዓ ም ለብርጋዲዬር ጄኔራል ሽፈራው ተሰማ ሜጀር ጄኔራልነት ። ለብርጋዲዬር ጄኔራል ኃይሌ ባይከዳኝ ሜጀር ጄኔራልነት ። ለብርጋዲዬር ጄኔራል አበበ ወልደ መስቀል ሜጀር ጄኔ ራልነት ።
ሆኖ ከዚህ
ነት ።
ለኰሎኔል ሉሉ እንግሪዳ ብርጋዲዬር ጄኔራልነት ። ለኰሎኔል ታፈሰ አበበ ብርጋዲዬር ጄኔራልነት " ለኰሎኔል ማገሩ ኪዳነ ማርያም ብርጋዲዬር ጄኔራልነት ። ለኰሎኔል ተፈራ ይኄይስ ብርጋዲዬር ጄኔራልነት ። ለኰሎኔል አበበ ካብትህ ይመር የኰሚሽነር ማዕርግ ፤ ለኰሎኔል ተስፋዬ ገብረ ማርያም የኰሚሽነር ማዕርግ ለኰሎኔል ዘውዴ ዳመን የኰሚሽነር ማዕርግ ።
አዲስ A በባ ጥቅምት ፩ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል •
የፖስታ ሣጥን ቍ.ር ፩ሺ፻ (136)