የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አንደኛ ዓመት ቁጥር ፰ [ አዲስ አበባ - ነሐሴ ፲፰ ቀን ፲፱፻፷፯ _ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፰ / ፲፱፻T፯ ዓም የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ . . . . . . . . ገጽ ፳፯ አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንን ማቋቋም በማስፈለጉ ፡ | በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፳፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ መቋቋም ፩ . የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ( ከዚህ በኋላ “ ኮሚሽን ” | እየተባለ የሚጠራ ) ራሱን የቻለ የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ። ፪ ኮሚሽኑ ተጠሪነቱ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ይሆናል ። ፫• የኮሚሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት የኮሚሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ ይሆናል ። ፩• የኮሚሽኑ ዓላማ የኮሚሽኑ ዓላማ በሕግ መሠረት በችሎታ ላይ የተመሠረተ ፡ ቀልጣፋና ውጤታማ የሆነና ቀጣይነት ያለው ሲቪል ሰርቪስ | እንዲኖር ማድረግ ይሆናል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ• wሺ፩ | ገጽ ድኗ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ነሐሴ ፲፰ ቀን ፲ዝደተፄ ዓም - Negarit Gazeta - - - No . 8 - - 24 August 1995 – Page 68 ኙ የኮሚሽኑ ሥልጣንና ተግባር ኮሚሽኑ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ፩ ሲቪል ሰርቪሱን በሚመለከት ፖሊሲዎችና ሕጐች ያዘጋጃል ፣ ሲፈቀድም በሥራ ላይ መዋላቸውን ይከታ ለሲቪል ሰርቪስ የሥራ መደቦች የሚያስፈልጉ የትም ህርት ፣ የሥልጠናና የልምድ አጠቃላይ መመዘኛዎች ያወጣል ፫ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞች አቀጣጠር ፣ አመዳደብ ፣ የደረጃ ዕድገት ፣ ዝውውር ፣ ሥልጠናና ዲሲፕሊን በሕጉ መሠረት መፈጸሙን ይቆጣጠራል ፤ በሕማመሠረት የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞችን ከጡረታ ዕድሜ ክልል በላይ በአገልግሎት ላይ ስለማ ቆየት በሚቀርብ ጥያቄ የመጨረሻ ውሣኔ ይሰጣል ፤ ጅ በሕግ መሠረት በፈዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞች በሚቀርብ ይግባኝ ላይ የመጨረሻ ውሣኔ ይሰጣል ፤ ፮ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞች የሥራ ውጤት መመዘኛ ዝርዝር መመሪያ ያወጣል ፣ በሥራ ላይ መዋሉንም ይቆጣጠራል ፤ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር የፌዴራል ሲቪል ሰርቪሱን አደረጃጀትና የሰው ኃይል አጠቃቀም በመገምግም የማሻሻያ ሃሣቦችን ያቀርባል ፣ ሲፈቀድም ሥራ ላይ መዋሉን ያረጋግጣል ፤ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞችን ዝርዝር ሁኔታ መዝግቦ ይይዛል ፣ በሀገሪቱ ውስጥ የሚገኙ የሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞችን የሚመለከቱ መረጃዎችን ያጠና ዙ የሲቪል ሰርቪስ አደረጃጀትንና አስተዳደርን በሚመ ለከት ለክልሎች ድጋፍና ምክር ይሰጣል ፤ ፲• የንብረት ባለቤት ይሆናል ፣ ውል ይዋዋላል ፣ በራሱ ስዎም ይከሳል ፣ ይከሰሳል ፤ ፲፩ ዓላማውን ለማስፈጸም የሚረዱ ሌሎች ተግባሮችን ያከናውናል ። የኮሚሽኑ አቋም ኮሚሽኑ ፤ ጅ መንግሥት የሚሾሙ አንድ ኮሚሽነርና አንድ ምክትል ኮሚሽነር ፣ እና ጅ አስፈላጊው ሠራተኞች ቶ ኮሚሽነሩ ሥልጣንና ተግባር • ኮሚነፋ የኮሚሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን የኮሚሽኑን ሥራዎች ይመራል ፣ ያስተዳድራል ። የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠቡ ሆና ኮሚሽነሩ ፤ ሀ ) በዚህ እዋጅ አንቀጽ ፭ የተመለከተውን የኮሚ ውን ሥልጣንና ተግባር ሥራ ላይ ያውላል ፡ ል ይሄራሉ ሲቪል ሰርቪስ ሕግ መሠረት የኮሚ አኑን ሠራተኞች ይቀጥራል ፣ ያስተዳድራል ፤ • የኮሚሽኑን የሥራፕሮራምና በትጋል ፣ ሲፈቀድም በሥራ ላይ ያውላል ፤ መ ልኮሚሽኑ በተፈቀደለት በጀትና የሥራ ግራም መሠረትዋንዘብ ወጭያደርጋል ፤ ገጽ፳፱ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ነሐሴ ፲፰ ቀን ፲፱፻፳፯ ዓም _ Negarit Gazeta No . 8 - - 24 August 1995 - Page 69 ) ኮሚሽኑ ከሶስተኛ ወገኖች ጋር በሚያደርጋቸው ግንኙነቶች ሁሉ ኮሚሽኑን ይወክላል ፤ ረ ) ስለኮሚሽኑ የሥራ እንቅስቃሴ ሪፖርት ያቀርባል ። ኮሚሽነሩ ለኮሚሽኑ የሥራ ቅልጥፍና በሚያስፈልግ መጠን ሥልጣንና ተግባሩን በከፊል ለኮሚሽኑ ሌሎች ኃላፊዎችና ሠራተኞች በውክልና ሊያስተላልፍ ይችላል ። ፰ በጀት የኮሚሽኑ በጀት በመንግሥት ይመደባል ። ዙ የሂሣብ መዛግብት ፩ ኮሚሽኑ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሣብ መዛግብት ይይዛል ። # የኮሚሽኑ የሂሣብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች በዋናው ኦዲተር ወይም እርሱ በሚሰይማቸው ኦዲተሮች በየዓመቱ ይመረመራሉ ። ፲• መብትና ግዴታ ስለማስተላለፍ የመንግሥት ሠራተኞች አስተዳደር ኮሚሽን መብትና ግዴታ ዎች በዚህ አዋጅ ለኮሚሽኑ ተላልፈዋል ። ፲፩ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከነሐሴ ፲፰ ቀን ፲፱፻፯ ዓ . ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፰ ቀን ፲፱፻፳፯ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ።