የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፬ ፲፱፻፶፭ ዓም የባህር ላይ ሠራተኞች ሥልጠና ፡ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሠርተፊኬት ዎችኪፒንግ ደረጃዎች ለመወሰን እ.ኤ.አ በ፲፱፻፸፰ የወጣውን የኤስሲ ደብልዩ ኮንቬንሽን እ.ኤ.አ በ፲፱፻፲፭ እንደተሻሻለማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፪፻፳፰ አዋጅ ቁጥር ፫የ፱ / ፲፱፻፲፭ እ.ኤ.አ በ፲፱፻፲፭ የተሻሻለውን የባህር ላይ ሠራተኞችን ሥልጠና፡ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሠርተፊኬትና ዎችኪፒንግ ደረጃዎች የሚወስነውን የኤስቲሲ ደብሊው ኮንቬንሽን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ኢትዮጵያ እ.ኤ.ኣ የ፲፱፻ሮቿ የኤስቲሲ ደብሊው ኮንቬንሽን ( STCW Convention ) አባል ስለሆነች፡ ኢትዮጵያ የ፲፱፻፸፰ ኮንቬሽንና ይህንኑ ኮንቬሽን ያሻሻለውን የ፲፱፻፲፭ ኮንቬሽን ስለተቀበለች ይህንኑ የተሻሻለ ኮንቬሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፶፭ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified the ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው | NOW , THEREFORE , in accordance with Article 55 Sub ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የባህር ላይ ሠራተኞች ሥልጠና ፥ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሠርተፊኬትና ዎችኪፒንግ ደረጃዎች ለመወሰን እ.ኤ.አ በ፲፱፻፷፰ የወጣውን የኤስቲሲ ደብሊዩ ኮንቬንሽን እ.ኤ.አ. እንደተሻሻለ ማጽደቂያ ቁጥር ፫፻፵፬ / ፲፱፻፶፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፪፻፳፱ ቁጥር ፳፬ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ኮንቬንሽኑ ስለመጽደቁ የባህር ላይ ሠራተኞችን ሥልጠና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሠርተፊኬትና ዎችኪፒንግ ደረጃዎችን ለመወሰን እኤአ በ፲፱፻፸፰ የወጣውና በ፲፱፻፲፭ የተሻሻለው የኤስ ቲሲ ደብሊው ኮንቬንሽን ጸድቋል ። የመሠረተ ልማት ሚኒስቴር ኃላፊነት የመሠረተ ልማት ሚኒስቴር አግባብ ካላቸው የፌዴራልና የክልል መሥሪያ ቤቶች ጋር በመተባበር ኮንቬንሽኑ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ኃላፊነት በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አውጅ ካሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ