የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፰ አዲስ አበባ- ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፯ ፲፱፻፲፩ ዓ.ም የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምርምር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ገጽ ፩ሺህ፳ * ምርምር ኢንስቲትዩት | Ethiopia , it is hereby proclaimed as follows : አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፲፩ የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምርምር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምርምር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ ፩ . በሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምርምር ኢንስቲትዩት | 2. Amendment ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳ / ፲፱፻፲ በአንቀጽ ፲፭ የዱር እንስሳት ጥበቃ ፡ ልማትና አጠቃቀም ድርጅትን የሚመለ ከተው ተሽሯል ። ፪ . የዱር አራዊት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን በዱር አራዊት ጥበቃና ልማት አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፪ / ፲፱፻፸፪ ( እንደተሻሻለ ) መሠረት ሥራውን ማከናወኑን ይቀጥላል ። ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅከሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ ብር 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩