አርባ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፲፪
ነ ጋ ሪ ት ፡
የአንዱ ዋጋ 0.60
የ.. ት ዮ ጵ ያ ጊ ዜ ያ ዊ ወ ታ ደ ራ ዊ
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፪፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
የአልኮል ኤክሣይዝ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፪ ፲፱፻፸፱ ዓ. ም. የአልኮል ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የአልኮል ኤክሳይዝ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፪ ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ፪ º ማሻሻያ ፤
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ከአልኮል ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፯ ፲፱፻፶፯ ዓ.ም. ጋር ተያይዞ የሚገኘው አንደኛውና ሁለተኛው ሠንጠረዥ (እንደ ተሻሻለ) እንደገና እንደሚከተለው ተሻሽሏል ።
ገጽ ፩፻፭
፩ በአንደኛዉ ሠንጠረዥ አንቀጽ ፭ ላይ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ (ሠ) ተጨምሯል ።
« ፭ ፤ ማናቸውም ቢራና እስታውት ፤
ሠ. ድራፍት ቢራ በሊትር.
ብር 1.20 »
፪ በሁለተኛው ሠንጠረዥ አንቀጽ ፮ ላይ የሚከተለው
አዲስ ንዑስ አንቀጽ (ሠ) ተጨምሯል ። ማናቸውም ቢራና እስታውት ፤
« ፮
ሠ. ድራፍት ቢራ በሊትር.
፫ ፤ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ፤
ይህ አዋጅ ከመጋቢት ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ጀምሮ የጸና ይሆናል ።
አዲስ አበባ መጋቢት ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም.
ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
… ትዮጵያ
ብር 1.20 »
መ ን ግ ሥ ት
አዲስ አበባ መጋቢት ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.9.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፩ (1031)