×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 59/1989 ዓም ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለምምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያከኦፔክ አለም አቀፍ የልማት ፈንድ ብድር ለማግኘትየተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፮ አዲስ አበባ - - ታኅሣሥ ፲፯ ቀን ፲፱፻T፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ - አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፳፱ ዓም ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከኦፔክ ዓለም አቀፍ የልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ . . . . . ገጽ ፫፻፲፯ አዋጅ ቁጥር ፶፱ ፲፱፻፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ን ና በኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ፲ ሚሊዮን ( አሥር ሚሊዮን ) የአሜሪካን ዶላር የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ መካከል እ . ኤ . አ . ጁላይ ፲፭ ቀን ፲፱፻፲፮ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ ፲፯ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ . ም . ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ። _ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን | proclaimed as follows : ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከኦፔክ ዓለም አቀፍ የልማት | ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት | ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፵፱ ፲፱፻፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዥሺ፩ | ገጽ ፫፻፲፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፮ ታኅሣሥ፲፯ ቀን ፲፱ይተህ ዓም . Federal Negarit Gazeta - - No . 16 26 " December 1996 – Page 318 ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ | ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ መካከል እ . ኤ . አ . ጁላይ ፲፭ ቀን ፲፱፻፲፮ በአዲስ አበባ የተፈረመው ቁጥር ፮፻፰ፒ የብድር ስምምነት ነው ። ፡ ፫• የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፻ ሚሊዮን | 3 . ( አሥር ሚሊዮን ) የአሜሪካን ዶላር በብድር ስምምነቱ በተመለ ከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። [ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፲፯ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ . ም . ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፯ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ . ም ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ | የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?