×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጂ /ማሻሻያ/ አዋጅ ቁጥር 519/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አሥራ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፱ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፮ ቀን ፲፱፻
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፲፱ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ / ማሻሻያ / አዋጅ ገጽ ፫ሺ፭፻፹
አዋጅ ቁጥር ፭፻፲፱ / ፲፱፻፺፱
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽሕፈት ቤትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
በማስፈለጉ በህገ መንግሥቱ የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፪ ማሻሻያ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ይህ አዋጅ " የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ / ማሻሻያ / አዋጅ | ቁጥር ፭፻፲፱ / ፲፱፻፺፱ ” ዓ.ም ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽሕፈት ቤትን ለማ ቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፫ / ፲፱፻፺፫ እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡
አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ፩ ተሰርዞ በሚከተለው ተተክቷል ፣
" አፈ ጉባኤው ከመንግሥት ዋና ተጠሪና ከዋናው ተቃዋሚ ፓርቲ ዋና ተጠሪ ጋር በመመካከር የሚመድበው ገለል ተኛና ባለሙያ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይኖረዋል ፡፡ ”
of the
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?