×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለውሽ ውሽ የሻይ ተክል ፕሮዤ የተገኘውን ብድር ማቀጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 202/1981

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባኛ ዓመት ቍጥር 1
የአንዱ ዋጋ 0.60
ወ ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።

፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፪፲፱፻፸፫ ዓ.ም. ከአፍሪካ የልማት ፈንድ ለውሽ ውሽ የሻይ ተክል ፕሮዤ የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፪፻፫ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. የዕርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን (ማሻሻያ) አዋጅ
q ብረቱ û ብኣዊኦ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፹፭
ገጽ ፹፮
ኤትዮዽያ.
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመከርበት ቀርቦ ምክር ቤቱ ስለተቀበለው ፤
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « አፍሪካ የልማት ፈንድ ለውሽ ውሽ የሻይ ተክል ፕሮዤ የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ቍጥር ፪፻፪ / ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል =
አዲስ በባ የካቲት ፯ ♦ ን ፲፱፻፸፫ ዓ ም.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፩ (1031)
አዋጅ ቍጥር ፪፻፪ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በአፍሪካ የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት
ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በከፋ ክፍለ ሀገር ለውሽ ውሽ የሻይ ተክል ፕሮዤ ከአ WHEREAS, a Loan Agreement between the Provisional ፍሪካ የልማት ፈንድ ስምንት ሚሊዮን ዩኒት ኦፍ አካውንት | Military Government of Socialist Ethiopia and the African (ዩ.ኤ. 8,000,000) ብድር በመገኘቱ በኅብረተሰብአዊት ኢት | Development Fund providing for the granting by the African
ዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በአፍሪካ የልማት ፈንድ መካከል ታኅሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. የብድር ስምምነት በአቢጃን ስለተፈረመ ፤
| eight million Unit of Account (U.A. 8,000,000) to finance the
| approval;
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ጥር ፯ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስላጸደቀው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች said Loan Agreement; ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል -

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?