አርባ ስምንተኛ
ዓመት
ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ማ ው ጫ
የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፭ ፲፱፹፩ የአልኮል.የኤክሣይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፮ ፲፱፻፹፩ የአልኮል ኤክሣይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ
ዛ … ትዮጵያ
የዕቃው ዓይነት
ገጽ ፸፯
የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፭ ፲፱፻፹፩ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ
የ ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን (እንደተሻሻለ) እንደገና ማሻ
ሻል ስላስፈለገ ፥
ገጽ ፸፭
በሕ ı መንግሥቱ አንቀጽ ፹፫ ፩ መሠረት የሚከተለው ተደንግጓል ፡
ሀ. ኒያላ ሲጋሬት
ለ. አይዲያል » ሐ. ግሥላ
መ ጉሬዛ
፩ አጭር ርዕስ ፤
ይህ ልዩ ድንጋጌ « የኤክሳይዝ ታክስ (ማሻሻያ) የመን ግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፭ ፲፱፻፹፩ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ማሻሻያ ፤
፩. በኤክሳይዝ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር ፪፻፺፰ ፲፱፻፸፰ የተሻሻለው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር ፪፻፬ ፲፱፻፶፭ ሠንጠረዥ ተሰርዞ በሚከተሉት አዲስ ሠንጠረዦች ፩ እና ፪ ተተክቷል "
« ሠንጠረዥ ፩
አገር ውስጥ የሚሠሩ
ዲሞክራሲያዩ
የኤክሳይዝ ታክስ ከዋጋው 159 %
አዲስ አበባ ኅዳር ፲፯ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፲፫ (1013)