×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮ-ናይጄሪያ የሁለትዮሽ የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 525/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፰ አዲስ አበባ ግንቦት ፴ ቀን ፲፱፻፺፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፭ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
የኢትዮ - ናይጄሪያ የሁለትዮሽ የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ … ገጽ ፫ሺ፮፻፯
አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፭ / ፲፱፻፺፱
የኢትዮ - ናይጄሪያ የሁለትሽ የንግድ ስምምነትን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀ ደቀው ስለሆነ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " የኢትዮ - ናይጄሪያ የሁለትዮሽ የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥ ፭፻፳፭ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
፪. ስምምነቱ ስለመፅደቁ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በናይጄሪያ መንግሥት መካከል የተደረገው የንግድ ስምምነት መስከረም ፴ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም አዲስ አበባ ላይ የተፈረመው የሁለትዮሽ የንግድ ስምምነት ፀድቋል፡
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በናይጄሪያ መንግሥት መካከል የተደ
| Agreement between the Government of the Federal ረገው የንግድ ስምምነት መስከረም ፴ ቀን ፲፱፻፺፱ | Democratic Republic of Ethiopia and the Government of the ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ ስለሆነ ፤
· ዴራላዊ ዲሞክ
| ratified the said Agreement at its session held on the
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?