×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አበቦ እርሻ ልማት ድርጅትን ለማቋቋም ሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 135/1986

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፲፮
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ሽ ግ ግ ር
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፻፴፭ ፲፱፻፹፮ አበቦ እርሻ ልማት ድርጅትን ለማቋቋም ሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፴፭
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስት ሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድር
ጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯ 0 1
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፭ ፲፱፻፹፮ አበቦ የእርሻ ልማትድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ረት ይህንን ደንብ አውጥቷል
ይህ ደንብ « አበቦ እርሻ ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፭ ፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
- ቋ ቋ ም
፩. አቦቦ የእርሻ ልማት ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድር ጅት » እየተባለ የሚጠራ) የንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል ።
ዋና መሥሪያ ቤት
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአበቦ ከተማ ይሆናል እንደ አስፈላጊነቱም በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?