አምሳኛ ዓመት ቍጥር ፭
የአንዱ ዋጋ 0.60
ነ ጋ ሪ ት
አዋጅ ቍጥር ፬፲፱፻፹፫ ዓ. ም.
የተወካዮች ምክር ቤት አባላትን መብትና ግዴታ ለመወሰን የወጣ አዋጅ.
አዋጅ ቍጥር ፬ | ፲፱፻፹፫
የተወካዮች ምክር ቤት አባላትን መብትና ግዴታ መወ
የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት የተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከፍተኛ የሥራ ኃፊነት ያለባቸው በመሆኑ
መብትና ግዴ
ይኸንኑም በሚገባ ለመወጣት ይችሉ ታቸውን መደንገግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ
በኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱ | መ / ረት " ዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ጅ አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « የተወካዮች ምክር ቤት አባላት መብትና ግዴታ አዋጅ ◆ ጥር ፬ / ፲፱፻፹ » ተብሎ ሊጠቀስ ይች
በዚህ አጅ ውስጥ I
የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
§ « ምክር ቤት » ማለት የኢትዮጵያ ሽግግር መንግ ሥት የተወካዮች ምክር ቤት ነው ፤
« አባል » ማለት በሽግግሩ ወቅት ቻርተር ኣንቀጽ፯ መሠረት የምክር ቤቱ አባል ሆኖ የተስ ♥ ~ ሰው
ስለመታወቂያ ወረቀት 1 ፩ / ማንኛውም አባል የመታወቂያ ወረቀት ይሰጠዋል " የመታወቂያ ወረቀቱ የሚያለለው የአባ የሥራ ዘመን እስከሚያበቃበት ወይ, እከሚቋረጥበት ጊዜ ድረስ ይሆ ç ል "
አዲስ አበባ ነሓሴ፳፯ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ.ም.
መ ን ግ ሥ ት
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)