ሐያ ሰባተኛ ዓመት ቍጥር ፫ "
ነ ጋ ሪ ት ;
የጋዜጣው ዋጋ
ለጭ አ እጥፍ ይሆናል "
ባገር ስጥ ባመት
በ፮ ወር
የሕግ ክ ፍል
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፷ ዓ. ም.
ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፴፩፲፱፻፷ ዓ.ም. የነዳጅ ዘይቶችንና የብረታ ብረት ቅባትን ከኤክ ሳይስ ታክስ ነፃ ስለማድረግ የወጣ ደንብ ።
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፴፪ ፲፱፻፷ ዓ. ም. የገቢናወጪዕቃዎች ታሪፍ (ሦስተኛ ማሻሻያ) ደንብ ገጽ ፲፫ የመንግሥት ማስታወቂያ ቁጥር ፫፻፸ ፲፱፻፷ ዓ. ም.
ማዕርግ ።
የመንግሥት ማስታወቂያ ቁጥር ፫፻፸፩ ፲፱፻፷ ዓ. ም. ሹመት ።
ቁጥር ፫፻፴፩ ፲፱፻፷ ዓ. ም. የሕግ ክፍል ማስታወቂያ
ገጽ ፲፪
ገጽ ፲፫
ገጽ ፲፯
በ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. ስለነዳጅ ዘይቶችና የብረታ ብረት ቅባ ቶች በወጣው የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ ፩ ይህ ደንብ በ፲፱፻፶፱ ዓ - ም ስለነዳጅ ዘይቶችና የብረታ ብረት ቅባቶች በወጣው የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ (ከዚህ በታች አዋጁ እየተባለ በሚጠቅሰው) በአንቀጽ ፲፱ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የገንዘብ ሚኒስትር ያወ ጣው ደንብ ነው ።
፫ የሚከተሉት የነዳጅ ዘይቶችና የብረታ ብረት ቅባቶች የኤክሳይስ ታክስ አይከፈልባቸውም ።
፩ የንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት የባሕር ኃይል መርከቦ ችና ጀልባዎች ፤
፪ በ፲፱፻፵፮ ዓ. ም. በወጣው የባሕር አዋጅ መሠረት የተመዘገቡ የንግድ መርከቦችና ትላልቅ ጀልባዎች ፤
፫- የውጭ አገር መርከቦችና ትልልቅ ጀልባዎች ፤
____ ዘብ ሚኒስትር በቅድሚያ ሲስማማበት የማዕድን
ሀብቶች ለማውጣት የሚሠሩ ድርጅቶች ፤
፭- የምድር ባቡር ድርጅቶች ፤
፮- የመስኖ ፖምፖችና የሕዝብ ወሀ ማደያ ፓምፖች
አዲስ አበባ ጥቅምት ፴ ቀን ፲፱፻፷ ዓ. ም.
፪ ይህ ደንብ « የነዳጅ ዘይቶችንና የብረታ ብረት ቅባቶችን 2. ከኤክሳይስ ታክስ ነፃ ስለማድረግ የወጣ የ፲፱፻፺ ዓ ም. ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል
ጋ ዜ ጣ
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር Ç ሺ፻፰፬ (136)