ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፶፬ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፮ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፳፪ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ማፍረሻ አዋጅ …...... ገጽ ፮፻፸፱ | Agency for Government Houses Dissolution Proclamation
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፳፪ / ፪ ï ፱ የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲን ለማፍረስ የወጣ አዋጅ
የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲን በማፍረስ የመንግሥት
ልማት ድርጅት አድርጎ በኮርፖሬሽ ደረጃ ማቋቋም | Agency for Government Houses and to establish it as public
በማስፈለጉ ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ
አንቀጽ ፶ lawArchelm
ያንዱ ዋጋ
መንግሥት
ታውጇል ፦
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ቁጥር ፩ሺ፳፪ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪. ስለመፍረስ
በአዋጅ ቁጥር ፭፻፶፭ / ፪ሺ ተቋቁሞ የነበረው የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ በዚህ አዋጅ ፈርሷል ።
፫. ስለመብትና ግዴታዎች መተላለፍ
የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ መብትና ግዴታዎች በዚህ ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር ፫፻፺፰ / ፪፱ ተላልፈዋል ።
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ... ቀ. ፹ሺ፩