የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፪ እዲስ አበባ - ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፯ ፲፱፻፲፭ ዓም በኢጋድ አባል አገራት መካከል የግጭቶች ቅድመ ማስጠንቀ የመከላከያ መመስረቻ ፕሮቶኮል ማዕደቂያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፬፻፵፯ ኣዋጅ ቁጥር ፪፻፲፯ ፲፱፻፲፭ በኢጋድ አባል አገራት መካከል የግጭቶች የቅድመ ማስጠንቀቂያና የመከላከያ ዘዴዎች መመሥረቻ ፕሮቶኮልን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት መካከል ሰላም፡ | Republic of Ethiopia as a member State of the ... ደኅንነትና መረጋጋት እንዲኖርና በአባል አገራት ውስጥና በአባል | objectives of promoting regional peace , security and stat አገራት መካከል የሚፈጠሩ ግጭቶችን በውይይት ለመከላከል ፣ ለመቆጣጠርና ለመፍታት ቁርጠኛ አቋም የያዘ በመሆኑ ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በንዑስ አህጉሩ የሰላም ፣ የደኅንነትና የመረጋጋት ትብብር | Republic of Ethiopia has expressed its determinatio11 !! ) እንዲሁም ግጭቶችን በሰላም ለመፍታት የምክክርና የትብብር ስልቶች እንዲፈጠሩ ለማድረግያለውን ፈቃደኝነት የገለጸ በመሆኑ፡ | effective mechanism of consultation and cooperation for the በኢጋድ አባል አገራት መካከል ጥር ፩ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም | peaceful settlement of disputes , በካርቱም የተደረገውን የግጭቶች ማስጠንቀቂያና የመከላከያ ዘዴዎች መመሥረቻ ፕሮቶኮል ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | ratification of the Protocol on the Establishment of a Conflict ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው | Early Warning and Response Mechanism for IGAD Member በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀፅ / ፩ / እና / ፲፪ መሠረት | Articles ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « በኢጋድ አባል አገራት መካከል የግጭቶች ቅድመ ማስጠንቀቂያና የመከላከያ ዘዴዎች መመስረቻ ፕሮቶኮል ማዕደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፯ ፲፱፻፲፭ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ : ' f ሸ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ጀምሮ የፀና . ገጽ ፩ሺ፱፻፵፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፬ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta - No. 9 ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ ጥር ፩ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም የወጣው በኢጋድ አባል አገራት መካከል የግጭቶች የቅድመ ማስጠንቀቂያና የመከላከያ ዘዴዎች መመስረቻ ፕሮቶኮል በዚህ አዋጅ ጸድቋል ። ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይሆናል ። ኣዲስ ኣበባ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት