የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ ሕብ ሕብቡ መጋቢት 6 ቀን ጓል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፬ / ፲፱፻፵፰ የማዕድን ሥራዎች ድንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩ጽጃ፲፰ የማዕድን ሥራዎች ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር PR ፩ / ፲፱፻፶፰ | ሐ ties of the Executive Organs of the Federal Democratic አንቀጽ ፭ እና በማዕድን አዋጅ ቁጥር 8 / ፲፱፻፲፭ Republic of Ethiopia Proclamation No. 471/2005 and እንቀጽ ፯ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። አጭር ርዕስ ይህ ደንብ « የማዕድን ሥራዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ቁጥር ፩ ፤ ፳፬ / ፲፱፻፵፰ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። የማዕድን ሥራዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ እንደተሻሻለ እንደገና እንደሚከተለው ተሻሽሏል ። ፩ / ሲደንቡ አንቀጽ 3 ሥር የሚከተሉት አዲስ ቆስ እለ ቄ ) እና ( ጥተጨምረዋል ። ፩ የኢንዱስትሪ ማዕድናት ' ማለት በፋብሪካ ሥራ ሂደት አልፈው ጠርሙስ ፣ ወረቀት ፣ ሊሚንቶ ማዳበሪያና ለምግብነት ወይም ለሌላ ዓላማ የሚውል ጨው የመሳሰሉ የፍጆታ ዕቃዎችን ለመፈብረክ ግብዓትነት ጥቅም ላይ የሚውሉና ለኃይል ማመነት የሚያገለግሉ ሰተፈጥሮ የሚ ግን ጠጣር ማዕድናትን ሁሉ ያጠቃልላል ፤ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ. ፰ሺ፩ “ ፩ / ማናቸውም ሰው የተጠየቀው ፈቃድ እንዳ ገጽ ፫ሺ፬፻፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ መጋቢት ፩ ፲፱፵፰ Federal Negarit Gazeta No. 24 March , 10 2006 Page 3408 በከፊል የከበሩ ማዕድናት ማለት በአዋጁ አንቀጽ ፪፲፰ ) የተመለከቱትን ሳይጨምር ሌሎች ማናቸውም በተፈጥሮአዊ ግኝታቸው ለማስዋቢያነት በተፈጥሮአዊ አንድነት የተጣመሩ ሮዶላይት ፣ ጋርኔትና የመሳሰሉ እንዲሁም ሚኒስቴሩ በመመሪያ ማዕድናት የሚሰይማቸው ሌሉች ተመሳሳይ ማዕድናት ናቸው ። » ፪ / የደንቡ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ፣ ( ) እና ( ፬ ) ፣ ተሰርዘው በሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) እና ( ) ተተከተዋል ! “ ፪ / ፈቃድ ሰጭው ባለስልጣን ፈቃድ ለማግኘት የቀረበውን ማመልከቻ ከመዘገበ ወዲያውኑ በአመልካቹ የቀረቡትን መረጃዎች በሙሉ አጣርቶ ትክክለኛነታቸውን ያረጋ ፫ / ፈቃድ ሰጪው ባለሥልጣን የፈቃድ ማመ ልከቻዎችንና የተሰጡ ፈቃዶችን የሚያሳይ አዘጋጅቶ . ያደርጋል ። ” ፫ / የአንቀጽ ፯ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፱ ተሰርዘው በሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ተተክተዋል ፤ ይሰጥ ወይም የተለጠ ፈቃድ እንዲታገድ ወይም እንዲሰረዝ መቃወሚያውን ከነ ምክንያቶቹ በጽሁፍ ለፈቃድ ሰጪው ባለሥልጣን ሊያቀርብ ይችላል ። ፪ / ፈቃድ ሰጪው ባለሥልጣን መቃወሚያው እንደደረሰው ወዲያውኑ መርምሮ ይወስናል ። » ፬ በደንቡ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ሥር የሚ ከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( መ ) ተጨምሯል ፤ « ( መ ) በከፊል ለከበሩ ማዕድናት .......... 4 % » ፭ / የደንቡ አንቀጽ ፴፱ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፴፬ ተተክቷል ፤ « ፴፬ ሌሉች ክፍያዎች ፩ / በአዋጁ አንቀጽ ፵፱ መሠረት ለምዝገባ ለሚቀ ርብ ሰነድ ብር ፶ ይከፈላል ፡፡ ፪ / የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ለማግኘት ብር ፳፭ ይከፈላል ። ፫ / በአዋጁ አንቀጽ ፲፩ መሠረት ለታዩ ጉዳዮች የውሳኔ ቅጂ ለማግኘት ብር ፳፭ ይከፈላል ። ፬ / የፈቃድ ቅጂ ወይም የሙያ ብቃት ማረጋ ገጫ የምስክር ወረቀት ምትክ ለማውጣት ብር ፲፭ ይከፈላል ። ገጽ ፭ሺ፬፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ መጋቢት ፩ ፲ nPE Federal Negarit Gazeta _No . 24 March 10► 2006 ፩ ወደ ውጭ ሀገር የሚላኩ ማዕድናትን ለማስ መርመርና የማረጋገጫ ሠርተፊኬት ለማው ጣት በማዕድናቱ ክብደት መሠረት የሚከ ተለው ክፍያ ይከፈላል ፤ ሀ ) እስከ ፵ ኪሎ ግራም ለ ) ከዟ በላይ እስከ ፫ ኪሎ ግራም.ብር ፴ ሐ ) ከ ኪሎ ግራምሰላይ ..... ፫ / ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳፭ ቀን ፲ T ጓ፰ ዓ.ም. መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ