የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥርኛ ዓመት ቁጥር ፳፮ አዲስ አበባ - ነሐሴ ፲፯ ቀን ፲፱፻፶፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፬ / ፲፱፻፶፮ ዓም የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ማቋቋሚያ / ማሻሻያ / ገጽ ፪ሺ፰፻፲፩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፱ / ፲፱፻፲፮ የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ማቋቋሚያ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ም / ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | This Regulation is issued by the Council of Ministers ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት | the Executive Organs of the Federal Democratic Republic of ልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፷፬ አንቀጽ ፵፯ / ፩ / / ሠ / | Ethiopia Proclamation No. 4/1995 and Article 47 / 1 / / a / of the መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ። አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ማቋቋሚያ / ማሻሻያ ደንብ ቁጥር ፩፻፱ / ፲፱፻፶፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፷፮ እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል ። ፩ አንቀጽ ፰ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፫ ተተክቷል ። “ ፫ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን የውሃ ሀብት ሚኒስቴር የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ። ” ፪ . ከአንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / በኋላ የሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፫፡ ፪ እና ፭ ተጨምረዋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፰፻፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ ነሐሴ ፲፯ ቀን ፲፱ ዓም “ ፫ ” የውሃ ሀብትን ለመስኖ እርሻና ተጓዳኝ ሥራዎች ልማት ለማዋል የሚያስችሉ ግድቦችን በባለቤትነት ይሠራል፡ ያስተዳ ድራል ፣ ለግንባታ ያወጣውን ወጪ ከተጠቃ ሚዎች በመሰብሰብ ገንዘቡን ለተመሳሳይ ልማት ያውላል ፣ ፬ • ቦንድ ያወጣል ፣ ይሸጣል ፣ በዋስትና ያስይዛል ፣ በተጓዳኝ ለሥራው የሚያስፈልጉትን የተለያዩ ቧንቧዎችን ሊያመርትና ሊሸጥ ይችላል ” ፫ አንቀጽ ፮ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ። “ ካፒታል ለድርጅቱ የተፈቀደለት 3,709,180,000 ( ሦስት ቢሊዮን ሰባት መቶ ዘጠኝሚሊየን አንድ መቶ ሰማንያ ሺብር ሲሆን ከዚህ ውስጥ ብር 205,412,000 ( ሁለት መቶ አምስት ሚሊየን አራት መቶ አሥራ ሁለት ሺ ብር ) በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ተከፍሏል ። ” ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። ኣዲስ አበባ ነሐሴ ፲፯ ቀን ፲፱፻፷፮ መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊ • ሚኒስትር