ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቊጥር ፯
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ q መት
በ፮ ወር
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፭ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የእርሻ ሰብል ገበያ ድርጅት ማቋቋሚያ
E ሓብረተሰብኣዊት - ያዊ መታደራወ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፭ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የእርሻ ሰብል ገበያ ድርጅት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የሰብል ማስፋፊያ ለመግዛትና ለማከፋፈል እንዲሁም የእርሻ ሰብል ወደገበያ ለማቅረብ የተቋቋሙት ድርጅቶች በአ ንድ ላይ እንዲዋሐዱና እንደገና እንዲደራጁ አስፈላጊ ስለሆነ ፤
ገጽ ፺፬
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበሩን ሥልጣነ ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የእርሻ ሰብል ገበያ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፭፲፱፻፷፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻ
፪ ´ ትርጓሜ ፤
የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተ ቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
፩ « የእርሻ ምርት » ማለት ማንኛውም እህል ወይም የእ ህል ውጤት ነው ፤
፪ « እህል » ማለት የአገዳ እህል ወይም የብርዕ እህል ፤ የዘይት ፍሬ ፤ ጥራጥሬዎችና እንዲሁም የኢትዮጵያ የእ ህል ቦርድ እህል የሚለው ሌላ ማንኛውም የሰብል ዓይነት ነው ፤
ኢትዮጵያ መንግሥት
፫ « የሰብል ማስፋፊያ » ማለት ማዳበሪያ ፤ ምርጥ ዘር ፤ የተባይ መከላከያ የእርሻ መሣሪያዎች ዕቃዎችናቁሳ ቁሶች ፤ እንዲሁም ሚኒስትሩ የሰብል ማስፋፊያ የሚ ለው ሌላ ማንኛውም ነገር ነው ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፲፩ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ.ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)
presently engaged in the procurement and distribution of inputs