የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፶፭ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፭ ፲፱፻፲፭ ዓም አስከፊ የሆኑ የሕፃናት የጉልበት ሥራን ለመከላከልና ለማስ ወገድ አፋጣኝ እርምጃ ስለመውሰድ ድንጋጌን ማጽደቂያ ገጽ ፪ሺ፩፻፻፱ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፭ ፲፱፻፲፭ አስከፊ የሆኑ የሕፃናት የጉልበት ሥራን ለመከላከልና ለማስወገድ አፋጣኝ እርምጃ ስለመውሰድ ድንጋጌን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የዓለም ሥራ ድርጅት በ፳፯ኛው ጉባዔ ወቅት እኤአ በሰኔ ወር ፲፱፻፱ ያጸደቀውን አስከፊ የሆኑ የሕፃናት የጉልበት ሥራን ለመከላከልና ለማስወገድ አፋጣኝ እርምጃ ስለመውሰድ ቁጥር ፩፻፲፪ / ፲፱፻፱ ድንጋጌን ማጽደቅ በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ- | No. 182/1999 adopted by International labour organization at መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ አስከፊ የሆኑ የሕፃናት የጉልበት ሥራን ለመከላ ከልና ለማስወገድ አፋጣኝ እርምጃ ስለመውሰድ ድንጋጌን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፭ ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ድንጋጌውን ስለማጽደቅ ፣ የዓለም ሥራ ድርጅት እኤአ በሰኔ ወር ፲፱፻፲፱ ባካሄደው ሄኛው መደበኛ ጉባዔ ወቅት ያወጣው አስከፊ የሆኑ የሕፃናት የጉልበት ሥራን ለመከላከልና ለማስወገድ አፋጣኝ እርምጃ ስለመውሰድ ቁጥር ፩ደቷ ድንጋጌ በዚህ አቻ እድቋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖማቁ ተሺ ገጽ ፪ሺ፩፻፷ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፭ ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ፫ ድንጋጌውን የማስፈጸም ሥልጣን የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህን አስከፊ የሆኑ የሕፃናት የጉልበት ሥራን ለመከላከልና ለማስወገድድንጋጌን በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅከሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀናይሆናል አዲስ አበባ ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም : ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሪዚዳንት ብርኃናሰላምንተርጅትታተመ